መንግስት 16.5 ሚሊየን ሊትር ዘይት ከጅቡቲ መግዛቱን ተናገረAug 28, 20231 min readየዘይት ዋጋን ለማረጋጋት መንግስት 16.5 ሚሊየን ሊትር ዘይት ከጅቡቲ መግዛቱን ተናገረ፡፡ወንድሙ ሀይሉhttps://www.mixcloud.com/ShegerFM/%E1%8C%88%E1%88%80%E1%88%80%E1%8A%A8%E1%8A%A8%E1%8A%A8/የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዋና ስራ አስኪያጅነትና በተለያዩ መስሪያ ቤቶች ከ40 አመታት በላይ በሀላፊነት ሲሰሩ የነበሩት ወይዘሮ መዓዛ ቅጣው አረፉ፡፡ሐምሌ 28 2018 በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዋና ስራ አስኪያጅነትና በተለያዩ መስሪያ ቤቶች ከ40 አመታት በላይ በሀላፊነት ሲሰሩ የነበሩት ወይዘሮ መዓዛ ቅጣው አረፉ፡፡ ሙሉውን ለማድመጥ.... እሸቴ አሰፋ
በኢትዮጵያ ተላላፊ ባለሆኑ እንደ ልብ ያሉ ሕመሞች ምክንያት የሚመጣ የጤና ችግር ለሀገሪቱ የጤና ሥርዓት ተጨማሪ ሥጋት ሆኗል ተባለ።ሐምሌ 28 2018 በኢትዮጵያ ተላላፊ ባለሆኑ እንደ ልብ ያሉ ሕመሞች ምክንያት የሚመጣ የጤና ችግር ለሀገሪቱ የጤና ሥርዓት ተጨማሪ ሥጋት ሆኗል ተባለ። ከልብ ሕመም ጋር በተያያዘ የሚደርስ የጤና ቀውስን ለመቀነስ ሕክምናው እንዲሁም ቅድመ - መከላከሉ ላይ በስፋት መሠራት አለበት ተብሏል። ከልብ ሕክምና ተደራሽነት፣ የ
ባለፉት 10 ዓመታት ኤል ኒኖ በኢትዮጵያ ሁለት ጊዜ ተከሰቷል። ሐምሌ 28 2018 ባለፉት 10 ዓመታት ኤል ኒኖ በኢትዮጵያ ሁለት ጊዜ ተከሰቷል። በ2007/08 እና ከሦስት ዓመታት በፊት በተወሰኑ ቦታዎች ላይ አጋጥሟል። በእነዚህ ጊዜያት እንስሳት ሞተዋል፤ የግብርና ምርት መጠን አሽቆልቁሏል፤ ገበሬውም ለገበያ እና ለቤቱ የሚያቀርበውን ምርት ለማግኘት መቸገሩን የግብርና ምርምር ኢ
Comments