top of page


ጥቅምት 19፣2016 - የኢንዱስትሪው ዘርፍ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት የሚያበረክተው ድርሻ በመጠኑ ከፍ ብሏል ተባለ
የኢንዱስትሪው ዘርፍ ከውጭ ምንዛሪና ከግብአት እጥረት ፈተና ባይወጣም ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት የሚያበረክተው ድርሻ ግን በመጠኑ ከፍ ብሏል ተባለ፡፡ ኢንዱስትሪዎችም የማምረት አቅማቸው ከ50 በመቶ በታች የነበረ ሲሆን...
Oct 30, 20231 min read


ጥቅምት 19፣2016 - የትምባሆ ኢንዱስትሪው በፖሊሲዎች ላይ ጫና ከማይፈጥሩባቸው የአፍሪካ ሀገራት ኢትዮጵያ ቀዳሚ መሆኗ ተነገረ
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ጠንካራ የትምባሆ ምርት መቆጣጠሪያ ህግ ካላቸውና የትምባሆ ኢንዱስትሪው በመንግስት ፖሊሲዎች ላይ ጫና ከማይፈጥሩባቸው ሀገራት ውስጥ ቀዳሚ መሆኗ ተነገረ፡፡ የጎርጎሮሳዊው 2023 የአህጉሪቱ የትምባሆ...
Oct 30, 20231 min read


ጥቅምት 17፣2016 - የረጲ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ተጠግኖ ዳግም ስራ ጀመረ
ዓመት በላይ ስራ አቁሞ የቆየው ረጲ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ተጠግኖ ዳግም ስራ ጀመረ፡፡ የሀይል ማመንጫው ስራ ላይ በነበረ ጊዜም በሰአት 50 ሜጋ ዋት ሃል ማመንጨት ሲጠበቅበት ከአቅሙ በታች13 ሜጋ ዋት ሲያመነጭ...
Oct 28, 20231 min read


ጥቅምት 17፣2016 - ዳር የያዙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥረቴን ቀጥያለሁ ሲል የምክክር ኮሚሽን ተናገረ
በሀገራዊ ምክክሩ ያኮረፋ እና የኮሚሽኑን ገለልተኝነት ተጠራጥረው ዳር የያዙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥረቴን ቀጥያለሁ ሲል የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተናገረ፡፡ ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Oct 28, 20231 min read


ጥቅምት 17፣2016 - የትምህርት እድል የማያገኙ ሴት ህጻናት ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተሰምቷል
ሴቶች ካላቸው ማህበራዊ ሀላፊነት አንጻር ‘’ሴቶችን ማስተማር ማህበርስብን ማስተማር ነው’’ ቢባልም በኢትዮጵያ ግን ትምህርት የሚያቋርጡና ምንም የትምህርት እድል የማያገኙ ሴት ህጻናት ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተሰምቷል፡፡...
Oct 28, 20231 min read


ጥቅምት 17፣2016 - ዘመን ባንክ እና ሳፋሪኮም ኤም ፔሳ አብረው ለመስራት ተስማሙ
የስምምነት የፊርማ ስነስርዓቱም በትናንትናው እለት በዘመን ባንክ ዋና መስሪያቤት ተከናውኗል። የስምምነት ፊርማውን የዘመን ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ደረጀ ዘነበና የሳፋሪኮም ኤምፔሳ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፖል ካቫቩ ...
Oct 28, 20231 min read


ጥቅምት 15፣2016 - አዲሱ ፖሊሲ የቴክኒክና ሞያ ስልጠናን እስከ 3ኛ ዲግሪ ለመስጠት የሚያስችል ነው ተባለ
አዲሱ የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ የቴክኒክና ሞያ ስልጠናን እስከ 3ኛ ዲግሪ ለመስጠት የሚያስችል ነው ተባለ፡፡ ከመጪው ዓመት ጀምሮ ደግሞ ተማሪዎች ከ11ኛ ክፍል ጀምሮ በፈለጉት የሙያ መስክ ስልጠና የሚወስዱበት አሰራር...
Oct 26, 20231 min read


ጥቅምት 15፣2016 ዕንባ ጠባቂ ተቋም 10 አስፈጻሚ መስሪያቤቶች ጋር የገጽ ለገጽ መድርክ እንዲዘጋጅለት ሊጠይቅ ነዉ
የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የምሠጣቸዉን ምክረ ሃሳቦች ለማስፈጽም ተባባሪ አይደሉም ካላቸዉ 10 አስፈጻሚ መስሪያቤቶች ጋር የገጽ ለገጽ መድርክ እዲዘጋጅለት ፓርላማዉን ሊጠይቅ ነዉ፡; የፌደራልም የአዲስ አበባም...
Oct 26, 20231 min read


ጥቅምት 15፣2016 - ዳሸን ባንክ ከግብር በፊት 5 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን ተናገረ
ዳሸን ባንክ በ2015 በጀት ዓመት ከግብር በፊት 5 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን ተናገረ። ይህም ከቀዳሚው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር የ31.9 በመቶ ብልጫ አሳይቷል። የዳሸን ባንክ የባለ አክሲዮኖች 30ኛ...
Oct 26, 20232 min read


ጥቅምት 14፣2016 - ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሁላችሁም አግዙኝ ብሏል
አላግባባ ያሉ ጉዳዮች በንግግርና በጠረጴዛ ዙሪያ እንዲፈቱ የኢትጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሁላችሁም አግዙኝ ብሏል፡፡ ኮሚሽኑ ሁሉም በውይይቱ እንዲካፈል ጥረት እያደረኩ ነው ሲል ለሸገር ነግሯል፡፡ ያሬድ እንዳሻው...
Oct 25, 20231 min read


ጥቅምት 14፣2016 - የመሬት አስተዳደር ስርዓት የፖለቲካ ተሿሚዎች ተገቢውን ትኩረት እየሰጡ አይደለም ተባለ
ለመሬት እና የመሬት አስተዳደር ስርዓት የፖለቲካ ተሿሚዎች ተገቢውን ትኩረት እየሰጡ አይደለም ተባለ። በሌላ በኩል ለግለሰቦች በኪራይ የሚቀርቡ 770 ቤቶች ግንባታ በአዲስ አበባ እየተከናወነ እንደሚገኝ ተነግሯል። በግል...
Oct 25, 20231 min read


ጥቅምት 13፣2016 - የሳይበር ጥቃት መከላከል ዘመኑ የሚጠይቀው ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነው ተባለ
የሀገራት ግንኙነት ከማሻከር ለሉአላዊነት ስጋት እስከመሆን የደረሰውን የሳይበር ጥቃት መከላከል ዘመኑ የሚጠይቀው ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነው ተባለ፡፡ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Oct 24, 20231 min read


ጥቅምት 13፣2016 - በጡረታ የተገለሉ አረጋዊያን የሚያገኙት ወርሃዊ ገቢ ዝቅተኛ በመሆኑ የወቅቱን የኑሮ ውድነት እየከበዳቸው መሆኑን ይናገራሉ
በተለያየ የሞያ ዘርፍ ሀገር ሲገለግሉ የቆዩና በጡረታ የተገለሉ አረጋዊያን የሚያገኙት ወርሃዊ ገቢ ዝቅተኛ በመሆኑ የወቅቱን የኑሮ ውድነት ለመቋቋም እየከበዳቸው መሆኑን ይናገራሉ፡፡ መንግስት ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን...
Oct 24, 20231 min read


ጥቅምት 12፣2016 - 6 ምዕራባዊያን ሀገሮች እስራኤል በጋዛ ሰርጥ የምትፈፅመውን ድብደባ በመደገፍ የጋራ መግለጫ ማውጣታቸው ተሰማ
የእስራኤልን የጋዛ ዘመቻ በመደገፍ የጋራ መግለጫ ያወጡት አሜሪካ ፣ ብሪታንያ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ጣሊያን እና ካናዳ እንደሆኑ አናዶሉ ፅፏል፡፡ ሀገሮቹ በጋራ መግለጫው የእስራኤልን የጋዛ የጦር ዘመቻ ራስን የመከላከል...
Oct 23, 20231 min read


ጥቅምት 12፣2016- በሱዳን ጦርነት የተነሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀን በአማካይ ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ ለማውጣት ተገዶ እንደነበረ ተሰማ
በሱዳን በተቀሰቀሰው ጦርነት የተነሳ ሀገሪቱ የአየር ክልሏን ለበረራ ዝግ በማድረጓ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተለይ ወደ ምዕራብ አፍሪካ ሀገሮች የሚያደርገውን በረራ በኬንያ እና በዩጋንዳ ለማድረግ በመገደዱ በቀን...
Oct 23, 20231 min read


ጥቅምት 12፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን ተጨማሪ ከተሞችን ለመያዝ ጥቃት መክፈቱን የዩክሬይን ሹሞች ተናገሩ፡፡ የሰሜን ምስራቋ ከተማ ሐርኪቭ በሩሲያ ሀይሎች እየተመታች መሆኑን ሲድኒ ሞርኒንግ ሔራልድ ፅፏል፡፡ ኒኮፖል...
Oct 23, 20232 min read


ጥቅምት 8፣2016 - ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመቆጣጠር ያግዛል የተበባለው መተግበሪያ በቅርቡ ስራ እንደሚጀምር ተነገረ
ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመቆጣጠር ያግዛል ተብሎ የተሰናዳው መተግበሪያ ማን ምን ዓይነት መሳሪያ አለው፣ ለምንስ አላማ እየተጠቀመባት ነው የሚለውን ለመለየት ይጠቅማ ተብሏል፡፡ በመተግበሪያው የጦር መሳሪያ...
Oct 19, 20231 min read


ባለፉት 3 ወራት ለትምህርት ቤቶች ግንባታ 12 ቢሊዮን ብር ከህብረተሰቡ መሰብሰቡ ተሰማ
ባለፉት 3 ወራት ለትምህርት ቤቶች ግንባታ 12 ቢሊዮን ብር ከህብረተሰቡ መሰብሰቡ ተሰማ፡፡ በጦርነት ምክንያት በአፋር እና በአማራ ክልል የወደሙ ትምህርት ቤቶች መልሶ ግንባታ ቢጀመርም ስራው የተጓተተባቸው ቦታዎችም...
Oct 19, 20231 min read


ጥቅምት 8፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጊኒ_ቢሳዎ የጊኒ ቢሳዎ ርዕሰ ከተማ ኤሌክትሪክ በመቋረጡ በድቅድቅ ጨለማ መዋጧ ተሰማ፡፡ ቢሳዎ በጨለማ የተዋጠችው የአገልግሎት ዋጋዬ አልተከፈለኝም ያለ የቱርክ ኩባንያ አገልግሎት በማቋረጡ እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡...
Oct 19, 20232 min read


ጥቅምት 7፣2016 - የአንስቴዚያ ህክምና ባለሞያዎች ቁጥር አነስተኛና ያለውም ግንዛቤ እና እውቅና ዝቅተኛ ነው ተብሏል
የአንስቴዚያ ህክምና በህክምና ስራ ውስጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ቢኖረውም በኢትዮጵያ ያለው የባለሞያዎች ቁጥር አነስተኛ ከመሆኑም በተጨማሪም ያለው ግንዛቤ እና እውቅናም ዝቅተኛ ነው ተብሏል፡፡ በአለም አቀፍ ደረጃ...
Oct 18, 20231 min read


ጥቅምት 6፣2016 - የሸግግር ፍትህ ፖሊሲ የመወያያ ሰነድ ለማዘጋጀት የተቋቋመው የባለሞያዎች ቡድን የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረኮች መጠናቀቃቸውን ተናገረ
የሸግግር ፍትህ ፖሊሲ አማራጮችን ያካተተ የመወያያ ሰነድ ለማዘጋጀት የተቋቋመው የባለሞያዎች ቡድን ሲያደርጋቸው የነበሩ የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረኮች መጠናቀቃቸውን ተናገረ፡፡ በግብዓት ማሰባሰቢያ መድረኮች ውስጥ...
Oct 17, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








