top of page


መስከረም 18፣2016-በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የታዕካ ነገሥት በዓታ ለማርያምና የመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የበላይ ጠባቂ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የታዕካ ነገሥት በዓታ ለማርያምና የመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የበላይ ጠባቂ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሰላማ ከዚህ ዓለም አረፉ፡፡ ብፁዕ አቡነ ሰላማ ባደረባቸው...
Oct 3, 20231 min read
መስከረም 11፣2016ራስ ገዝ ለመሆን ከመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል ቀዳሚው ይሆናል የተባለው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
ራስ ገዝ ለመሆን ከመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል ቀዳሚው ይሆናል የተባለው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ሲሆን ቀድሞ ለመክፈል የገንዘብ አቅም ለሌላቸው አሰራር ተበጅቷል አለ፡፡ በ2016 የትምህርት...
Oct 3, 20231 min read
መስከረም 11፣2016 -በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው ለ2 ዓመታት ዋግኽምራ ዞን የቆዩ የአበርገሌ እና ፃግብጂ ወረዳ ነዋሪዎች....
በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው ለ2 ዓመታት ዋግኽምራ ዞን የቆዩ የአበርገሌ እና ፃግብጂ ወረዳ ነዋሪዎች ወደ ቀያቸው ቢመለሱም የምግብ እርዳታ እየቀረበላቸው ስላልሆነ ተቸግረዋል ተባለ፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ
Oct 3, 20231 min read


መስከረም 12፣2016 - በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነ የታጠበ የድንጋይ ከሰል ማምረቻ ፋብሪካ ተገንበቶ ስራ መጀመሩ ተነገረ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነና በዓመት እስከ 2.1 ሚሊዮን ቶን የታጠበ የድንጋይ ከሰል ማምረት ይችላል የተባለለት ፋብሪካ ተገንበቶ ስራ መጀመሩ ተነገረ፡፡ ፋብሪካው የተገነባው ዮ ሆልዲንግ ንግድ እና ማኑፋክቸሪንግ...
Sep 23, 20231 min read


መስከረም 11፣2016 -አካል ሳይከፈት የሚደረግ የአጥንት ቀዶ ህክምና በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መሰጠት ተጀመረ
በኢትዮጵያ በአንድ ተቋም ብቻ ይሰጥ የነበረው አካል ሳይከፈት የሚደረግ የአጥንት ቀዶ ህክምና በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መሰጠት ተጀመረ፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Sep 22, 20231 min read


መስከረም 9፣2016 - ቶታል ኢነርጂስ በአውሮፓ ሀገሮች ደረጃ ነው የተሰራው ያለውን የነዳጅ ማደያ አስመረቀ
ቶታል ኢነርጂስ በአውሮፓ ሀገሮች ደረጃ ነው የተሰራው ያለውን የነዳጅ ማደያ በአዲስ አበባ አስመረቀ፡፡ በዛሬው ዕለት የተመረቀው የቶታል ኢነርጂስ የነዳጅ ማደያ ላለፉት 45 ዓመታት አገልግሎት ሲሰጥ የነበረና በ73...
Sep 20, 20231 min read


መስከረም 8፣2016 - ምጣኔ ሐብት - መመሪያና ደንብ ቀድሞው ለውይይት የማይቀርበው ለምንድነው?
ምጣኔ ሐብት:- መመሪያና ደንብ ቀድሞው ለውይይት የማይቀርበው ለምንድነው? ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz Show less
Sep 19, 20231 min read


መስከረም 4፣2016 - የንግድ ምልክቶች ለዓመታት በሰዎች ህሊና ተቀርፀው እንዲቆዩ ከጀርባው ያለው የቤት ስራ ምንድነው?
የግዙፍ ተቋማትና ኩባንያዎች መገለጫ የሆኑ የንግድ ምልክቶች ለዓመታት በሰዎች ህሊና ተቀርፀው እንዲቆዩ ከጀርባው ያለው የቤት ስራ ምንድነው? በአዲስ አበባ የተቋማት ንግድ ምልክቶች የሚታዩበት አውደ ርዕይ ተከፍቷል፡፡...
Sep 15, 20231 min read


ጳጉሜ 3፣2015 - ምርቶችን ለዓለም ገበያ የሚያቀርቡ ላኪዎች ከህገ-ወጥ ድርጊቶች እንዲቆጠቡ ተጠየቁ
የተለያዩ ምርቶችን ለዓለም ገበያ የሚያቀርቡ ላኪዎች ምርቶችን መቀላቀልን ጨምሮ ህገ-ወጥ ድርጊቶችን ከመፈፀም እንዲቆጠቡ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጠየቀ፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Sep 8, 20231 min read


ጳጉሜ 3፣2015 - በጎረቤት ሀገራት የግንባታ ስራዎችን ለመከወን እየሰራሁ ነው ሲል ኢኮስኮ ተነናገረ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን በመጪው ዓመት በጎረቤት ሀገራት የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን ለመከወን እየሰራሁ ነው አለ፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Sep 8, 20231 min read


ነሐሴ 25፣2015 - የቀድሞ ታጣቂዎች መልሶ ማቋቋም ስራ መዘግየት መልሶ የሰላም መደፍረስ ችግር መንስኤ እንዳይሆን መስራት ያሻል ተባለ
የትጥቅ ማስፈታቱ ሒደቱ በታቀደው ልክ አለመፍጠኑ የቀድሞ ታጣቂዎች መልሶ የማቋቋሙን ስራ ስለሚያዘገየው መልሶ የሰላም መደፍረስ ችግር መንስኤ እንዳይሆን መስራት ያሻል ተባለ፡፡ ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Aug 31, 20231 min read


ነሐሴ 24፣2015 - በየዓመቱ እስከ 250 ሺህ ኢትዮጵያዊያን በህገ-ወጥ መንገድ ይሰደዳሉ ተባለ
በየዓመቱ እስከ 250 ሺህ ኢትዮጵያያን በህገ-ወጥ መንገድ ይሰደዳሉ ተባለ፡፡ በሌላ በኩል የሱዳኑን ጦርነትን ሽሽት 76 ሺህ ሰዎች ኢትዮጵያ መግበታቸው ተሰምቷል፡፡ ወንድሙ ሀይሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Aug 30, 20231 min read


የነሐሴ 23፣2015 - የምክክር ኮሚሽኑ የተጣለበትን ተስፋ በሚመጥን ደረጃ እየሰራ ነው ወይ?
ከአምስት ዓመት በፊት የፖለቲካ ፓርቲዎችን ጨምሮ በሀገር ቤት ለውጥና ሰላም መጥቷል በሃገራችን ሰርተን እንኑር ብለው ጥሪታቸውን ቋጥረው የመጡ እንደነበሩ ይታወሳል፡፡ ከመካከላቸው አንዳንዶቹ አሁን ነፍጥ አንስተው ጫካ...
Aug 29, 20231 min read


ጉዳያችን - ቴክኖሎጂ፣ ቴክኖሎጂስትና የትምህርት ስርዓታችን (ክፍል-3)
በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሙያ ሀሳብ ይቀርባል፡፡ የዛሬው ጉዳያችን ቴክኖሎጂ፣ ቴክኖሎጂስትና የትምህርት ስርዓታችንን ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡት ወጣቶችና ቴክኖሎጂን በተመለከተ ጥናታዊ...
Aug 28, 20231 min read


ነሐሴ 18፣2015 - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘንድሮ 8 አዳዲስ አውሮፕላኖችን እቀበላለሁ ብሏል
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘንድሮ 8 አዳዲስ አውሮፕላኖችን እቀበላለሁ ብሏል፡፡ ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Aug 24, 20231 min read


ነሐሴ 18፣2015 - የከተሞች የምግብ ዋስትና እና ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ዘንድሮ ስድስተኛ ዓመቱ ላይ ይገኛል
በመንግስትና በአለም ባንክ ትብብር በኢትዮጵያ የተተገበረው የከተሞች የምግብ ዋስትና እና ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮጀክት ዘንድሮ ስድስተኛ ዓመቱ ላይ ይገኛል። በ11 የሀገራችን ከተሞች የተጀመረው ይህ ፕሮጀክት በከፋ ድህነት...
Aug 24, 20231 min read


ነሐሴ 17፣2015 - የተጎዱ ዜጎችን ለማገዝ እክል ገጥሞኛል ሲል የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረ
በአማራ ክልል በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት የተጎዱ ዜጎችን ለማገዝ እክል ገጥሞኛል ሲል የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረ፡፡ ድርጅቱ የሰብአዊ እርዳታ የሚከወኑ ተቋማት በግጭት ጊዜ ከጉዳት ሊጠበቁ እና ከለላ...
Aug 23, 20231 min read


ነሐሴ 16፣2015 - ኢትዮጵያ የአፍሪካ የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስትሮች ሊቀመንበር ትሆናለች ተባለ
የፓሪስ የአየር ጠባይ ለውጥ አጠቃላይ ግምገማ በቅርቡ በዱባይ ይካሄዳል፡፡ ኢትዮጵያ በ2016/17 የአፍሪካ የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስትሮች ሊቀመንበር ትሆናለች ተባለ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Aug 22, 20231 min read


ነሐሴ 16፣2015 - የባህር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ እቃ ማመላለስ ስራ ተዋጥቶልኛል አለ
የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ከወደብ ወደ ወደብ እቃ ማመላለስ ስራ ተዋጥቶልኛል አለ፡; በተጠናቀቀው ዓመትም ከ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ቶን በላይ አጓጉዣለሁ ብሏል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ የሸገርን ወሬዎች፣...
Aug 22, 20231 min read


ነሐሴ 15፣2015 - የሀሰት ትርክት እንዲፈጠር የሚያደርጉ 'ታሪክ' ተብለው የሚታተሙ መጽሐፍቶች
የአንድ ሀገር ታሪክ ካለፈው ተምሮ የዛሬንና ነገረን ማስተካከያ፣ የትውልድ ማስተሳሰሪያ ገመድም መሆኑ ይነገራል፡፡ ይሁንና በኢትዮጵያ፣ ዛሬ ከታሪክ ተምሮ ከማስተካከልና ለነገ ከመስራት ይልቅ ባለፈ ታሪክ መቆራቆስ...
Aug 21, 20231 min read


ነሐሴ 10፣2015 - የግብርናው ዘርፍ ተመራማሪዎቹ እና ተቋማቱ ምን ያህል እየደገፉት ነው?
በኢትዮጵያ ዋነኛው የህዝቡ መኖሪያ፣ መተዳደሪያ ግብርና ቢሆንም ዘርፉ ግን ዛሬም ኋላቀር ነው፡፡ የግብርና፣ የምርጥ ዘር ምርምር ተቋማት እና ተመራማሪዎች ግን አሉ፡፡ የግብርና ኤክስቴሽን ሰራተኞችም እንዲሁ፣ ታዲያ...
Aug 16, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








