top of page


ጥር 9፣ 2015- የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት በፈቃዳቸው ስራ ለቀቁ
የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት በፈቃዳቸው ስራ ለቀቁ፡፡ በምትካቸው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በእጩነት ያቀረባቸው ግለሰቦች ሹመት በሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ፀድቋል፡፡ በመሆኑም ወ/ሮ...
Jan 18, 20231 min read
ጥር 9፣ 2015- ትናንት ምሽት በአዳማ የክፍያ መንገድ መውጫ ላይ አረቄ የጫነ መኪና ተቃጥሎ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ ተባለ
ትናንት ምሽት በአዳማ የክፍያ መንገድ መውጫ ላይ አረቄ የጫነ መኪና ተቃጥሎ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ ተባለ፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 17, 20231 min read
ጥር 9፣ 2015- ከአሮጌ መኪኖች የሚለቀቀው በካይ ጋዝ ገዳይ በሽታዎችን እንደሚያስከትል የጤና ሚኒስቴር በጥናት አረጋግጧል ተባለ
ከአሮጌ መኪኖች የሚለቀቀው በካይ ጋዝ ገዳይ በሽታዎችን እንደሚያስከትል የጤና ሚኒስቴር በጥናት አረጋግጧል ተባለ፡፡ ይሁንና በኢትዮጵያ መኪኖች የሚለቁትን በካይ ጋዝ የሚለካ መሳሪያ የለም ተብሏል፡፡ ትዕግስት ዘሪሁን...
Jan 17, 20231 min read
ጥር 9፣ 2015- ምጣኔ ሐብት- ቤት እና ኢኮኖሚ
ምጣኔ ሐብት ቤት እና ኢኮኖሚ ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 17, 20231 min read
ጥር 9፣ 2015- ኢትዮጵያ ለቀኝ ገዢዎች አልገዛም ብላ ወራሪውን ኢጣሊያ ተዋግታ ማባረሯ ለብዙ አፍሪካውያን በተምሳሌትነት እንድትታይ አድርጓታል
ኢትዮጵያ ለቀኝ ገዢዎች አልገዛም ብላ ወራሪውን ኢጣሊያ ተዋግታ ማባረሯ ለብዙ አፍሪካውያን በተምሳሌትነት እንድትታይ አድርጓታል፡፡ ይህም መሪነቷን ለማስቀጠል አዳጊ ተማሪዎች ከኢትዮጵያ ታሪክ የአፍሪካን ታሪክ አውቀው...
Jan 17, 20231 min read
ጥር 9፣ 2015- የፍርድ ቤቶች በነፃነት የመስራት መብት ህግ አስከባሪ በተባለው ፖሊስ ሳይቀር ጣልቃ እየተገባበት መሆኑ ይነገራል
የፍርድ ቤቶች በነፃነት የመስራት መብት ህግ አስከባሪ በተባለው ፖሊስ ሳይቀር ጣልቃ እየተገባበት መሆኑ ይነገራል፡፡ ፖሊስ ሽቅብ አንጋጦ አለቃውን ለዛውም ያለመከሰስ መብት ያለውን ዳኛ ውሳኔ ካለማክበር አልፎ ደብድቦ...
Jan 17, 20231 min read
ጥር 8፣ 2015- በኦሮሚያ ክልል የጥምቀት በዓል ተከብሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ባጃጆች እና ሞተር ብስክሌቶች ከምሽቱ 1 ሰዓት በኋላ እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ
በኦሮሚያ ክልል የጥምቀት በዓል ተከብሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ባጃጆች እና ሞተር ብስክሌቶች ከምሽቱ 1 ሰዓት በኋላ እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ። ንጋቱ ረጋሳ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 16, 20231 min read
ጥር 8፣ 2015- ባለፉት 6 ወራት በአዲስ አበባ ባጋጠመ የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች የ42 ሰዎች ሕይወት አልፏል ተባለ
ባለፉት 6 ወራት በአዲስ አበባ ባጋጠመ የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች የ42 ሰዎች ሕይወት አልፏል ተባለ፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 16, 20231 min read
ጥር 8፣ 2015- ሰላም ጠፍቶ መኖሪያ ቀዬአቸውን ጥለው በደብረ ብርሃን የሚኖሩ ተፈናቃዮች የእርዳታ ያለህ እያሉ ነው
ሰላም ጠፍቶ መኖሪያ ቀዬአቸውን ጥለው በደብረ ብርሃን የሚኖሩ ተፈናቃዮች የእርዳታ ያለህ እያሉ ነው፡፡ መንግስት በበኩሉ የተፈናቃዮቹ ጥያቄ ተገቢ ነው፡፡ የሚቻለሁ ሁሉ ይደረግላቸዋል ብሏል፡፡ ፋሲካ ሙሉ ወርቅ ሸገርን...
Jan 16, 20231 min read
ጥር 8፣ 2015- ጉዳያችን- ታዳጊዎችና ቴክኖሎጂ
ጉዳያችን የዛሬው ጉዳያችን ታዳጊዎችና ቴክኖሎጂን ይመለከታል፡፡ ማብራሪያውን የሚያቀርቡት አቶ ደጁ እልፍነህ ናቸው፡፡ ወጣቶችና ቴክኖሎጂን የተመለከቱ መፅሐፍትን በማዘጋጀት ስራ ላይ ተሰማርተዋል፡፡ ሸገርን ወሬዎች፣...
Jan 16, 20231 min read
ጥር 8፣ 2015- እየተሻሻለ የሚገኘው የከተማ ልማት ፖሊሲ በዘርፉ ተደጋግመው ለሚነሱ የተለያዩ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነገረ
እየተሻሻለ የሚገኘው የከተማ ልማት ፖሊሲ በዘርፉ ተደጋግመው ለሚነሱ የተለያዩ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነገረ። ንጋቱ ረጋሳ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 16, 20231 min read
ጥር 8፣ 2015- በህክምና ወቅት በሚያጋጥሙ ስህተቶች የተነሳ የተለያዩ የምሬት ድምፆች ይሰማሉ
በህክምና ወቅት በሚያጋጥሙ ስህተቶች የተነሳ የተለያዩ የምሬት ድምፆች ይሰማሉ፡፡ በተለይ ታዋቂ ሰዎች ድንገት ሲሞቱ ገና ምንም ማረጋገጫ ሳይሰጥበት የህክምና ስህተት በሚል እስከመደምደም የሚደርሱ አሉ፡፡ ይህም የጤና...
Jan 16, 20231 min read


ጥር 6፣ 2015- የማዕድን ሚኒስትሩን አቶ ታከለ ኡማ እና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስን ጨምሮ 4 ሚኒስትሮች ከኃላፊነታቸው ተነሱ
የማዕድን ሚኒስትሩን አቶ ታከለ ኡማ እና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስን ጨምሮ 4 ሚኒስትሮች ከኃላፊነታቸው ተነሱ፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሯን ወ/ሮ ዳግማዊት...
Jan 16, 20231 min read


ጥር 6፣ 2015- በደብረብርሃን ከተማ አለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ንግድ እና ፋይናንስ ኤክስፖ ዛሬ ተከፈተ
በደብረብርሃን ከተማ አለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ንግድ እና ፋይናንስ ኤክስፖ ዛሬ ተከፈተ። የደብረብርሀን ከተማ አስተዳደር ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር በመተባበር ያተዘጋጀው ኤክስፖ ከጥር 6 እስከ 14፣ 2015 ዓ.ም...
Jan 16, 20231 min read
ጥር 5፣ 2015- በኢትዮጵያ በየቀኑ 13 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ምክንያት ሕይወታቸው ያጣሉ
በኢትዮጵያ በየቀኑ 13 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ምክንያት ሕይወታቸው ያጣሉ፡፡ በርካቶች የእድሜ ዘመን የአካል ጉዳተኛ ይሆናሉ፡፡ የትራፊክ አደጋው በተሽከርካሪ ላይ ብቻ የሚያደርሰው ውድመት በቢሊዮን ብሮች ይሰላል፡፡ ይህ...
Jan 14, 20231 min read
ጥር 5፣ 2015- በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ ያሉ 6 ከተሞች እና 40 የገጠር ቀበሌዎች በአንድ ላይ ሸገር ከተማ አስተዳደር የሚል መስርተዋል
በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ ያሉ 6 ከተሞች እና 40 የገጠር ቀበሌዎች በአንድ ላይ ሸገር ከተማ አስተዳደር የሚል መስርተዋል፡፡ የተመሰረተው “የሸገር ከተማ አስተዳደርም” በአዲስ አበባ ሳሪስ አካባቢ መቀመጫውን...
Jan 14, 20231 min read
ጥር 5፣ 2015- ኢትዮጵያ ባጋጠማት የሰሜኑ ጦርነት የተነሳ በተለይ የምዕራቡ ዓለም አገራት ፊታቸውን አዙረውባት ቆይተዋል
ኢትዮጵያ ባጋጠማት የሰሜኑ ጦርነት የተነሳ በተለይ የምዕራቡ ዓለም አገራት ፊታቸውን አዙረውባት ቆይተዋል፡፡ የፖለቲካ እና ምጣኔ ሐብታዊ ጫናቸውን በአዲስ አበባ ላይ አነባብረውባታል፡፡ ዜጎቻቸውንም ከአዲስ አበባ ውጡ፣...
Jan 14, 20231 min read
ጥር 5፣ 2015- በመድኃኒቶች ላይ የሚታይ የአቅርቦት ችግር ለማስቀረት ከዚህ ቀደም እክል የነበረውን የሆስፒታሎች የዱቤ ክፍያ አገልግሎት በማሻሻል በቅድመ
በመድኃኒቶች ላይ የሚታይ የአቅርቦት ችግር ለማስቀረት ከዚህ ቀደም እክል የነበረውን የሆስፒታሎች የዱቤ ክፍያ አገልግሎት በማሻሻል በቅድመ ክፍያ ውል ለህክምና ተቋማት መድኃኒቶች እንዲቀርቡ ሊደረግ ነው ተባለ፡፡ ምህረት...
Jan 13, 20231 min read
ጥር 5፣ 2015- የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ እንዳይቆራረጥ አጋዥ ትራንስፈርመሮች ወደ ስራ እየገቡ ነው
የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ እንዳይቆራረጥ አጋዥ ትራንስፈርመሮች ወደ ስራ እየገቡ ነው፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 13, 20231 min read
ጥር 5፣ 2015- በአዲስ አበባ የእግረኞች መንገድ ችግር በከተማዋ ለሚደርሱ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋዎች አንዱ መንስዔ ነው ይባላል
በአዲስ አበባ የእግረኞች መንገድ ችግር በከተማዋ ለሚደርሱ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋዎች አንዱ መንስዔ ነው ይባላል፡፡ ለዘመናት የዘለቀው የከተማዋ የእግረኞች መንገድ ችግር መፍትሄው ምን ይሆን? ሸገር የዘርፉን ባለሙያ...
Jan 13, 20231 min read
ጥር 3፣ 2015- በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የሚደርሰው ችግር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እንደሚያርፍ ይነገራል
በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የሚደርሰው ችግር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እንደሚያርፍ ይነገራል፡፡ ዋና የችግሩ በትር በጤና ላይ ቢያርፍም ከዚህ ባልተናነሰ ደግሞ በተበከለ የስራ ቦታ ላይ በመገኘት የሚደርሰው ተፅዕኖ...
Jan 12, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








