top of page


የካቲት 24 2017 - የአሜሪካ ድጋፍ መቆሙን ተከትሎ መንግስት ለተረጂዎች ለመድረስ የሚያስችለውን አፋጣኝ እርምጃ እንዲወስድ ተጠየቀ
የአሜሪካ መንግስት የተራድኦ ድርጅት ( #USAID ) የሚሰጠውን ድጋፍ ማቆሙን ተከትሎ መንግስት ለተረጂዎች ለመድረስ የሚያስችለውን አፋጣኝ እርምጃ እንዲወስድ ተጠየቀ፡፡ በ8 ክልሎች ውስጥ ያሉ ከ4.5 ሚሊየን በላይ...
Mar 4, 20251 min read


የካቲት 24 2017 - ሰው ሰራሽ አስተውሎት አሁን በሁሉም ዘርፎች በሚባል ደረጃ እየተተገበረ ነው
ሰው ሰራሽ አስተውሎት ( #Artificial_Intelligence ) አሁን በሁሉም ዘርፎች በሚባል ደረጃ እየተተገበረ ነው፡፡ ቴክኖሎጂው ለሰው ልጅ ስጋትም እድልም ይዞ መጥቷል፡፡ በህክምና፣ በአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪው፣...
Mar 4, 20251 min read


የካቲት 24 2017 - አቢሲኒያ ባንክየሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ የሴቶች የተሰጥኦ እና የስራ ፈጠራ ዕድል ዉድድር መረሃ ግብር አስጀምሯል
አቢሲኒያ ባንክ አለም አቀፉን የሴቶች ቀን (March 8 ) ምክንያት በማድረግ እችላለሁ በሚል መሪ ቃል ለ4ተኛ ጊዜ የሴቶች የተሰጥኦ እና የስራ ፈጠራ ዕድል ዉድድር መረሃ ግብር አስጀምሯል:: ባንኩ ከዚህ ቀደምም...
Mar 3, 20252 min read


የካቲት 22 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ዋይት_ሐውስ የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ በዋይት ሐውስ ከአሜሪካ መሪዎች ጋር ያደረጉት ንግግር በጭቅጭቅ እና ባለመግባባት ተጠናቀቀ፡፡ ዜሌንስኪ የዩክሬይን ጦርነት በሚቆምበት ጉዳይ ከአሜሪካው ፕሬዘዳንት...
Mar 1, 20252 min read


የካቲት 21 2017 - ''ከግብር አከፋፈል ጋር በተያያዘ ያነሳነው ጥያቄ ምላሽ አልተሰጠንም'' የትራንስፖርት አሰሪዎች ፌዴሬሽን
የትራንስፖርት ሰጭ ድርጅቶች ለመከላከያ ሰራዊት ለሰጡት አገልግሎት እስካሁን አስፈላጊው ክፍያ እንዳልተከፈላቸው የትራንስፖርት አሰሪዎች ፌዴሬሽን ተናገረ፡፡ ፌደሬሽኑ ለመከላከያ ሚኒስቴር ለሰጠነው የትራንስፖርት አገ...
Feb 28, 20251 min read


የካቲት 21 2017 - በአዲስ አበባ በመጪው ዓመት ተማሪዎች ለመመዝገብ ዲጂታል መታወቂያ ወይንም ፋይዳ መያዝ አስገዳጅ ሆነባቸው
በአዲስ አበባ በመጪው ዓመት የትምህርት ዘመን ተማሪዎች ለትምህርት ለመመዝገብ ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ወይንም ፋይዳ መያዝ አስገዳጅ ሆነባቸው፡፡ የከተማው ትምህርት ቢሮ የልደት እና የፋይዳ ምዝገባ የ2018...
Feb 28, 20251 min read


የካቲት 20 2017 ‘’የኤርትራ ሰራዊት በተቆጣጠራቸው ወረዳዎች ያሉ ነዋሪዎችን የኤርትራን ዜግነት ተቀበሉ ብሎ እያስገደዳቸው ነው’’
የኤርትራ ሰራዊት በተቆጣጠራቸው ሁለት የኢሮብ ወረዳዎች ያሉ ነዋሪዎችን የኤርትራን ዜግነት ተቀበሉ ብሎ እያስገደዳቸው መሆኑን በህዝብ የእምባ ጠባቂ ተቋም የመቀሌ ቅርንጫፍ ተናገረ፡፡ በዚህም ምክንያት ህዝቡ አጣብቂኝ...
Feb 27, 20251 min read


የካቲት 20 2017 - የኢትዮጵያ ገንዘብ የመግዛት አቅም ከጀመረው የቁልቁለት ጉዞ የማቆሚው መላ ምን ይሆን?
ከዶላር አንፃር የኢትዮጵያ የመገበያያ ገንዘብ የመግዛት አቅም ከጀመረው የቁልቁለት ጉዞ የማቆሚው መላ ምን ይሆን? የብር የመግዛት አቅም ባለፉት 6 ወራት ብቻ ከመቶ በመቶ በላይ ወርዷል፡፡ ገበያ መር ነው የተባለው...
Feb 27, 20252 min read


የካቲት 20 2017 - ዳሸን ባንክ ‘’ሸሪክ’’ ሲል በሰየመው ከወለድ ነፃ አገልግሎት ደንበኞቹ ከ1.2 ሚሊዮን በላይ መድረሳቸውን ተናገረ።
ዳሸን ባንክ ‘’ሸሪክ’’ ሲል በሰየመው ከወለድ ነፃ አገልግሎት ደንበኞቹ ከ1.2 ሚሊዮን በላይ መድረሳቸውን ተናገረ። ባንኩ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት (ሸሪክ) የጀመረበትን 7ተኛ ዓመት ዛሬ በተለያዩ መርሃ...
Feb 27, 20251 min read


የካቲት 20 2017 - 90 ከመቶ የሚሆነው ሰው ምግቡን የሚያበስለው ማገዶን ተጠቅሞ ነው ሲል የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ተናገረ
ኢትዮጵያ ውስጥ 90 ከመቶ የሚሆነው ሰው አሁንም ምግቡን የሚያበስለው ማገዶን ተጠቅሞ ነው ሲል የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ተናገረ። የኤሌክትሪክ ሃይልን በመጠቀም ምግቡን የሚያበስለው ኢትዮጵያዊ 10 ከመቶ ብቻ ነው...
Feb 27, 20251 min read


የካቲት 20፣2017 - ዶክተር አንዱዓለም ዳኘ ላይ የግድያ ወንጀል የፈጸመ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ተዘግቧል
በዶክተር አንዱዓለም ዳኘ ላይ የግድያ ወንጀል የፈጸመ ተጠርጣሪ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ጠቅሶ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዘግቧል፡፡ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምና እና...
Feb 27, 20251 min read


የካቲት 20 2017 - ኢሰመኮ በሰብአዊ ማብቶች ላይ ከሚሰሩ መንግስታዊ ካልሆኑ የመብት ተሟጋች ተቋማት ጋር እንደሚወያይ ተናግሯል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ታህሳስ ወር ላይ ከተልኳቸው ውጪ ተንቀሳቅሰዋል በሚል በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የታገዱት የመብት ተሟጋች ተቋማት ጉዳይ በህግ አግባብ ብቻ ጉዳያቸው እንዲታይ ማሳሰቡን...
Feb 27, 20251 min read


የካቲት 20 2017 ''እሰራለሁ፣ እነግዳለሁ፣ አተርፋለሁ፣ እኖራለሁ የሚባለው ሰላም ሲኖር ነው''
በተለያዩ ኢትዮጵያ አካባቢዎች ያሉ ጦርነቶች፣ ግጭቶች እና አለመረጋጋቶች ነጋዴው ስራውን ተንቀሳቅሶ ለመስራት እንዳይችል አድርጎታል፡፡ ለንግድም ሆነ ለማንኛውም ስራ ሰላም መሰረት ቢሆንም በኢትዮጵያ በተለያዩ...
Feb 27, 20251 min read


የካቲት 19 2017 - '' የወደቁትን አንሱ የበጎ አድራጎት ማህበር ተቋማትና ግለሰቦች እንዲያግዙት ጠየቀ ''
ከ800 በላይ አረጋዊያንን እየደገፈ የሚገኘው የወደቁትን አንሱ የበጎ አድራጎት ማህበር ተቋማትና ግለሰቦች እንዲያግዙት ጠየቀ፡፡ ከተቋቋመ 27 ዓመት የሞላው ይህ ማዕከል 90 በመቶ የሚሆኑት እናቶችና አባቶች...
Feb 26, 20251 min read


የካቲት 19 2017 - የደቡብ ሱዳኖቹ ሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ጥቃት ቀንሷል ሲል የጋምቤላ ክልል ተናገረ
ከዚህ ቀደም መነሻቸውን ከደቡብ ሱዳን ያደረጉ ታጣቂዎች ድንበር ተሻግረው በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሳቸው ይታወሳል። አሁን ግን በአመዛኙ ካለፉት ዓመታት አኳያ ጥቃቱ እየቀነሰ መጥቷል ሲል ክልሉ ተናግሯል።...
Feb 26, 20251 min read


የካቲት 19 2017 - ኢትዮ ቴሌኮም የእንስሳት አያያዝን የሚያዘምን እና የሚገኙበት ቦታ በቀላሉ ለማወቅ የሚያስችል ‘’ዲጂታል ላይቭስቶክ ትራኪንግ ሶሉሽን’’ ወደ ኢኮኖሚው ማስገባቱን ተናግሯል
የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ በ2013 ዓ. ም ባወጣው መረጃ መሰረት ኢትዮዽያ 70.2 ሚሊዮን የዳልጋ ከብት፣ 42.9 ሚሊዮን በጎች፣ 52.5 ሚሊዮን ፍየሎች እና 8.1 ሚሊዮን ግመሎች አሏት፡፡ ይህ ቢሆንም ከዘርፉ...
Feb 26, 20252 min read


የካቲት 17 2017 - በአዲስ አበባ ከተማ በሸቀጦች ላይ የዋጋ መናር በተዳዳሚ ይስተዋላል
በአዲስ አበባ ከተማ በሸቀጦች ላይ የዋጋ መናር በተዳዳሚ ይስተዋላል፡፡ ሸገር ራዲዮ በተለይ ስለ ዘይት ዋጋ ማሻቀብ እና በአንዳንድ ቦታዎች ምርቱ ከገበያ የመጥፋቱ ምክንያት ምንድነው ሲል የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮን...
Feb 25, 20251 min read


የካቲት 18 2017 - ከኢትዮጵያ ህዝብ የጤና መድህን የሚጠቀመው ከ54,000,000 ተሻግሯል ተባለ፡፡
ከኢትዮጵያ ህዝብ የጤና መድህን የሚጠቀመው ከ54,000,000 ተሻግሯል ተባለ፡፡ ከተጠቃሚዎቹ የሚገኘው የአገልግሎት ክፍያም ለጤና ተቋማት የገቢ ምንጭ እየሆነ መጥቷል መባሉንም ሰምተናል፡፡ የተጠቃሚው ቁጥር እና...
Feb 25, 20251 min read


የካቲት 18 2017 - የካቲት 18 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ዩክሬይን የብዙዎቹ ምዕራባዊያን ሀገሮች መሪዎች ዩክሬይንን አይዞሽ አንቺን መደገፋችንን እንቀጥላለን አሏት፡፡ ትናንት በአስራዎች የሚቆጠሩ የምዕራባዊያን ሀገሮች መሪዎች በዩክሬይኗ ርዕሰ ከተማ ኪየቭ እንደተገኙ...
Feb 25, 20251 min read


የካቲት 17 2017 - ‘’የአፍሪካ ወጣቶች በጦር ሜዳ ብቻ ሳይሆን፤ በሀገራቸው የፖለቲካ ጉዳይና የነገ ዕጣ ፋንታ ላይ እንዲመክሩ ማድረግ ይገባል’’
ከአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ ጎን ለጎን የአፍሪካ ወጣቶች ጉባዔ እንዲካሄድ ኢትዮጵያን ጨምሮ የ33 ሀገራት ወጣት ተወካዮች ሊጠይቁ ነው፡፡ የአፍሪካ ወጣት ተወካዮች ከህብረቱ የመሪዎች ስብሰባ ጎን ለጎን የአፍሪካ...
Feb 24, 20252 min read


የካቲት 17 2017 - ዛሬም መገልገያ ቁሳቁስ፣ ምግብ መጠጡም ከውጭ በገፍ ይገባል ለምን
ከ40 በላይ የደረሱት የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች፣ ቁጥራቸው የበዛ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት፣ የሞያና ቴክኒክ ማሰልጠኛዎች በየአመቱ በሺህዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ያስመርቃሉ። መገልገያ ቁሳቁሱን፣ የሚበላ የሚጠጣውን...
Feb 24, 20251 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page

