top of page


የካቲት 2/2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
የካቲት 2/2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች #ጃፓን በጃፓን LDP መራሽ ገዢ የፖለቲካ ጥምረት አብዛኛውን የፓርላማ መቀመጫ አሸነፈ ተባለ፡፡ ጥምረቱ 465 መቀመጫዎች ባሉት የህዝብ ተወካዮቹ ምክር ቤት 352ቱን ማሸነፉን ቢቢሲ ፅፏል፡፡ LDP ብቻውን 316 መቀመጫዎችን ማሸነፉ እንደ ታላቅ የምርጫ ስኬቱ ተቆጥሮለታል፡፡ ይሄ የፓርላማ አብላጫነት ለአዲሲቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳናኤ ታካይቺ ከፍተኛ አቅም ይፈጥርላቸዋል ተብሏል፡፡ ታካይቺ በአገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር ናቸው፡፡ ከሳቸው ቀዳሚ የነበሩ ሁለት የLDP ጠቅላይ ሚኒስትሮች የፓርላማውን አብላጫነት አጥተው እንደነበር መረጃው አስታውሷል፡፡ #ሶማሊያ የሶማሊያ የፀጥታ ሀይሎች 8 የአልሸባብ ፅንፈኛ ቡድን ታጣቂዎችን ገደልን አሉ፡፡ 8ቱ የአልሸባብ ታጣቂዎች የተገደሉት በመካከለኛ ጁባ ግዛት ቡ
Feb 91 min read


መጋቢት 30 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ደቡብ_ሱዳን በደቡብ ሱዳኑ ተቃዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት ሪያክ ማቻር የሚመራው እና SPLM-IO የተሰኘው የጦር እና የፖለቲካ ድርጅት ውስጣዊ ክፍፍል እየገጠመው ነው ተባለ፡፡ በዚሁ ክፍፍል የተነሳ 4 የድርጅቱ ከፍተኛ...
Apr 8, 20252 min read


ነሐሴ 2፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን በሱዳን የጣለ ዶፍ ዝናብ በጥቂቱ ለ17 ሰዎች ሞት ምክንያት መሆኑ ተሰማ፡፡ ዶፍ ዝናቡ እጅግ በርካታ ቤቶችን መደረማመሱን አልባዋባ ፅፏል፡፡ ከባድ መጥለቅለቅም ማስከተሉ ተሰምቷል፡፡ አደጋው የደረሰው በናይል...
Aug 8, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page

