top of page


ሰኔ 6 2017 - ለመጪው ረቂቅ በጀት አዲስ አበባ ለመጀመሪያ ጊዜ በጀት ሳይደለደልላት ቀርቷል
ለመጪው በጀት ዓመት ለክልሎች መደገፊያ ከተያዘው በጀት ከፍተኛውን የሚይዘው ኦሮሚያ ሲሆን ከ108.4 ቢሊየን ብር በላይ ተመድቦለታል፡፡ #አዲስ_አበባ በረቂቅ በጀቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በጀት ሳይደለደልላት ቀርቷል፡፡...
Jun 131 min read


ግንቦት 26 2017 - የነዋሪዎቿም ቁጥር እያሻቀበ የመጣቸው አዲስ አበባ የከተማዋን ስፋት እና የኗሪዎቿን ቁጥር ያህል የሚመጥን የመንገድ መሰረተ ልማት ትፈልጋለች
በየጊዜው የእሰፋች የነዋሪዎቿም ቁጥር እያሻቀበ የመጣቸው #አዲስ_አበባ የከተማዋን ስፋት እና የኗሪዎቿን ቁጥር ያህል የሚመጥን የመንገድ መሰረተ ልማት ትፈልጋለች፡፡ ምንም እንኳን ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዝቅተኛ...
Jun 32 min read


ጥቅምት 6፣2017 - ከሰሞኑ በአዲስ አበባና አካባቢዋ እየጣለ ያለው ዝናብ ወቅቱን ያልጠበቀና ጉዳትም ሊያስከትል እንደሚችል የ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ተናገረ
ከሰሞኑ በአዲስ አበባና አካባቢዋ እየጣለ ያለው ዝናብ ወቅቱን ያልጠበቀና ጉዳትም ሊያስከትል እንደሚችል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ተናገረ፡፡ በኢንስቲትዩቱ የትንቢያና የቅድመ ማስጠንቀቂያ ምርምር ዘርፍ ምክትል...
Oct 16, 20241 min read


ግንቦት 21፣2016 - በሀገር አቀፍ በሚካሄደው የምክክር ጉባኤ 3,500 ተወካዮች ይሳተፋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የምክክር ኮሚሽን ተናገረ
በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚካሄደው የምክክር ጉባኤ 3,500 ተወካዮች ይሳተፋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ተናገረ፡፡ ለሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ ሆነው የሚቀርቡ ርዕሰ ጉዳዮችን የማሰባሰቡ ስራ...
May 29, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page