top of page


የአሜሪካ ግዛቶችን የመታው ማዕበል የቀላቀለ ከፍተኛ የበረዶ ክምር ከ5 ሺህ በላይ በረራዎች እንዲሰረዙ ማድረጉ ተነገረ።
የካቲት 17/2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች #አሜሪካ ኒውዮርክን ጨምሮ የአሜሪካ ግዛቶችን የመታው ማዕበል የቀላቀለ ከፍተኛ የበረዶ ክምር ከ5 ሺህ በላይ በረራዎች እንዲሰረዙ ማድረጉ ተነገረ። ሄርናንዶ በተሰኘው ማዕበል እንደ ኒውዮርክ፣ኒውጀርሲ እና ማሳቹሴትስ ያሉት ግዛቶች በከፍተኛ ደረጃ መጠቃታቸው ተነግሯል። በአንዳንድ አካባቢዎች የበረዶ ክምሩ ከ55ሴንቲ ሜትር በላይ ከፍታ ያለው መሆኑም ተነግሯል። በከባድ ነፋስ በታጀበው የበረዶ ክምር ከ40 ሚሊየን በላይ ህዝብ በቤት ውስጥ ተገድቦ ውሎ ለማደር መገደዱም ተሰምቷል። በከፍተኛው የበረዶ ክምርና ነፋስ ምክንያት በውሃ ዳርቻ አካባቢ ባሉ ከተሞች የጎርፍ ስጋት እንዳይኖርም አስግቷል ተብሏል። የሚበዙት ግዛቶችም በአስቸካይ ጊዜ አዋጅ ውስጥ ለመቆየት ተገደዋል ሲል ፒ.ቢ.ኤስ የወሬ ምንጭ ዘግቧል። ከባድ የ
Feb 242 min read


ጥቅምት 25 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ኢራን የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አርጋቺ አገሬ ከአሜሪካ ጋር ወደ ኒኩሊየር ነኩ ንግግር ለመመለስ የሚያጣድፉት ጉዳይ የለም አሉ፡፡ አርጋቺ ከአሜሪካ ጋር በእኩልነት ደረጃ ካልሆነ በስተቀር አንዳችም ንግግር ማድረግ እንደማትሻ መናገራቸውን አልጀዚራ ፅፏል፡፡ አሜሪካ ኢራን በጭራሽ ዩራኒየም ማብላላት የለባትም የሚል አቋም አላት፡፡ አዲሱ የአሜሪካ የንግግር ሀሳብም በዚሁ ጉዳይ ላይ የሚያተኩር ነው ይባላል፡፡ ኢራን ደግሞ ይሄን በጭራሽ አልቀበልም ባይ ነች፡፡ ምዕራባዊያኑ ኃያላን ኢራን የኒኩሊየር ቦምብ የመስራት ውጥን አላት ሲሉ ይከሷታል፡፡ ቴሕራን በበኩሏ የኒኩሊዩር መርሐ ግብሬ ለኤሌክትሪክ ማመንጫ እና ለሰላማዊ አገልግሎት የታለመ ነው የሚል መሟገቻ ታቀርባለች፡፡ #ሜክሲኮ ፔሩ ከሜክሲኮ ጋር የነበራትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋረጠች፡፡ ፔሩ ዲ
Nov 4, 20252 min read


ግንቦት 11 2017 የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳን መንግስት ጦር በዳርፉር ግዛት አትሩን የተባለውን አካባቢ ከRSF ታጣቂዎች ቀምቼ ተቆጣጥሬአለሁ አለ፡፡ አትሩን ወታደራዊ ፋይዳው የጎላ ስፍራ ነው መባሉን አናዶሉ ፅፏል፡፡ ይሄን አካባቢ ከRSF...
May 19, 20252 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page

