top of page


መስከረም 23 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ደቡብ_አፍሪካ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዘዳንት ሲሪል ራማፎሣ ለጋዛ ፍልስጤማውያን ሰብአዊ እርዳታ ለማቅረብ በጀልባ ሲያመሩ በእስራኤል ጦር ተይዘው የታሰሩት በጎ ፈቃደኞች እንዲለቀቁ ጠየቁ፡፡ ከታሰሩት የብዙ አገሮች ዜጎች...
Oct 32 min read


ጳጉሜ 5 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ፈረንሳይ የፈረንሳዩ ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰየሙ፡፡ በማክሮን በጠቅላይ ሚኒስትርነት የተሾሙት ሰቤስቲያን ሌኮርኑ እንደሆኑ AFP ፅፏል፡፡ ሌኮርኑ በጠቅላይ ሚኒስትርነት እስከተሾሙ ድረስ...
Sep 103 min read


መጋቢት 5 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የንግድ ጦርነቱን እያጋጋሉት ነው፡፡ ትራምፕ ከአውሮፓ በሚገቡ የአልኮል መጠጦች ሁለት መቶ በመቶ የሆነ ታሪፍ እንደሚጥሉ ዩኤስኤ ቱዴይ ፅፏል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት...
Mar 142 min read


ታህሳስ 30፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#የአለም_የጤና_ድርጅት የአለም የጤና ድርጅት ወደ ሰሜናዊ ጋዛ መድሐኒት ማቅረብ አልቻልኩም አለ፡፡ ድርጅቱ ወደ ስፍራው መድሐኒት ለማድረስ ከእስራኤል በኩል የደህንነት ዋስትና አላገኘሁም ማለቱን TRT ዎርልድ ፅፏል፡፡...
Jan 9, 20241 min read


ታህሳስ 5፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ቀይ_ባህር የአሜሪካ ጦር ማዕከላዊ እዝ የቀይ ባህር እና የየመን ባህረ ሰላጤን በጥንቃቄ እየተከታተልኩት ነው አለ፡፡ የየመንን ሰሜናዊ ክፍል የሚያስተዳድሩት ሁቲዎች ከእስራኤል ጋር አንዳች ግንኙነት አላቸው ባሏቸው...
Dec 15, 20232 min read


ጥቅምት 20፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሐማስ የፍልስጤማውያኑ የጦር እና የፖለቲካ ድርጅት(ሐማስ) ከ3 ሳምንታት በፊት ካገታቸው ሰዎች መካከል እንደሆኑ የተገመተን የ3 ሰዎች የቪዲዮ ምስል እዩልኝ አለ፡፡ በቪዲዮ ምስሉ ላይ አንደኛዋ የእስራኤሉን ጠቅላይ...
Oct 31, 20232 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








