top of page


ኢትዮጵያ ከአለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት 261 ሚሊዮን ዶላር ብድር ለማግኘት የሚያስችላትን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት ላይ መድረሷ ተሰማ።
ታህሳስ 2/2018 ኢትዮጵያ ከአለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት 261 ሚሊዮን ዶላር ብድር ለማግኘት የሚያስችላትን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት ላይ መድረሷ ተሰማ። ይህ የብድር አቅርቦት ስምምነት #IMF ለኢትዮጵያ ለመስጠት ካሰበው የ4 ዓመት የ3.4 ቢሊዮን ዶላር የተራዘመ የብድር አቅርቦት አካል ነው። የIMF እና የኢትዮጵያ መንግስት ሀላፊዎች በአዲስ አበባ እና በበይነ መረብ ባደረጉት የአራተኛው ዙር የብድር አቅርቦት ውይይት ላይ ኢትዮጵያ 261 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት የሚያስችላት የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተጠቅሷል። ይህን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት የ IMF አስተዳደር እና የስራ አስፈጻሚ ቦርድ በመጪዎቹ ሳምንታት ያፀድቀዋል ተብሎ እንደሚጠበቅም ተቋሙ ጠቅሷል። የIMF የ3.4 ቢሊዮን ዶላር የተራዘመ የብድር አቅርቦት የተቋሙ የስራ አስፈ
2 days ago1 min read


ሐምሌ 30 2017 - ''አይኤምኤፍ የኢትዮጵያን የውጪ ምንዛሪ ማሻሻያ ከቶውንም አልነቀፈም'' የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ
ሐምሌ 30 2017 የአለም የገንዘብ ድርጅት የኢትዮጵያን የውጪ ምንዛሪ ማሻሻያ አልነቀፈም፤ በማህበራዊ ትስስር የሚሰራጨው መረጃም ሀሰት ነው ሲል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተናገረ፡፡ የፀጥታ ችግሮች እልባት...
Aug 62 min read


ሐምሌ 30 2017 - በኢትዮጵያ መንግስት እና በሌሎች ተቋማት የሚወጡ ምጣኔ ሀብትን የተመለከቱ ቁጥራዊ መረጃዎች በዚህ ደረጃ እንዴት ሊራራቁ ቻሉ?
መንግስት ዓመታዊ በጀቴ በ200 እጥፍ አድርጓል፣ የግሽበት ምጣኔውንም ወደ 15 በመቶ እንዲቀንስ አድርጌአለሁ ብሏል፡፡ በምጣኔ ሀብታዊ ጉዳዮች ላይ የሚሰሩ የሀገር ቤትና የውጪ ተቋማት ደግሞ የሚጠቅሱት ቁጥር ከዚህ...
Aug 62 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








