top of page


ነሐሴ 28፣2016 - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ አስመራ የሚያደርገውን በረራ እንዳቋረጠ ተናገረ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ አስመራ የሚያደርገውን በረራ እንደሚያቋርጥ ተናገረ። አየር መንገዱ ከነሐሴ 28፣2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ አስመራ የሚያደርገውን በረራ እንደሚያቋርጥ የተናገረው አመሻሹን ባወጣው...
Sep 3, 20241 min read


ነሐሴ 27፣2016 - አአዩ ከመጭው የት/ት ዘመን ጀምሮ ከፍለው የመማር አቅም ያላቸውን ተማሪዎች እንደሚቀበል ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመጭው የትምህርት ዘመን ጀምሮ ከፍለው የመማር አቅም ያላቸውን ተማሪዎች እንደሚቀበል ይፋ አደረገ፡፡ መንግስት ወጪያቸውን የሚሸፍንላቸው ተማሪዎችም የእድሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሏል፡፡ ራስ ገዝ...
Sep 2, 20241 min read


ነሐሴ 27፣2016 - የዳስነች ወረዳ ነዋሪዎችን መንግስት በዘላቂነት እንዲያቋቁም ተጠየቀ
በተደጋጋሚ በውሃ መጥለቅለቅ ለአደጋ እየተጋለጡ ያሉት የዳስነች ወረዳ ነዋሪዎችን መንግስት በዘላቂነት እንዲያቋቁም ተጠየቀ፡፡ ጥያቄውን ያቀረበው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ነው፡፡ ኮሚሽኑ በደቡብ ኦሞ ዞን...
Sep 2, 20241 min read


ነሐሴ 25፣2016 - ‘’አልሸባብ ሀብታም፣ የደረጀ እና ክህሎት ያለው ቡድን ነው’’ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ
በኢትዮጵያና በሶማሌ የተጀመረው ውዝግብ እየከረረና እየጠበቀ ይመስላል፡፡ ኢትዮጵያ ከሶማሌላድ ጋር የተፈራረመችው የመግባቢያ ሰነድ “አስቆጥቶኛል” የምትለው ሶማሊያ ፣ በኢትዮጵያ ላይ የምትነዛው መግለጫ እንደ ኢትዮጵያ...
Aug 31, 20241 min read


ነሐሴ 25፣2016 - ግብፅ በሶማሊያ ወታደሮቿን ብታሰፍር፤ ለኢትዮጵያ ስጋት የሚሆነው ለምንድነው?
የአፍሪካ ቀንድ ቀጠና ሊተነበይ ወደማይችል ፈተና ውስጥ እየገባ ነው ይላል በዚህ ሳምንት የወጣው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ፡፡ ኢትዮጵያና ሶማሌላንድ የመግባቢያ ሰነድ ከፈረሙበት ያለፈው ጥር ጀምሮ በሶማሊያ መንግስት...
Aug 31, 20241 min read


ነሐሴ 25፣2016 - የአይኤምኤፍ(IMF) ምክር እና የኢትዮጵያ እርምጃ
ኢትዮጵያ ያጋጠማትን የገንዘብ ማነቆ ለመፍታት የውጭ ምንዛሬ በገበያው እንዲወሰን ማድረግ አንደኛው ነው፡፡ ኢትዮጵያ ለዚህና ገና ይፋ ያልሆኑ ሌሎች የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ለመወሰን ያበቃት፣ የአለም የገንዘብ ተቋም...
Aug 31, 20241 min read


ነሐሴ 25፣2016 - የብር ዋጋ በገበያው እንዲወሰን በመደረጉ ገበያው እንዴት ከረመ?
ብሔራዊ ባንክ በዘንድሮው ዓመት ጥብቅ ያላቸውን ፖሊሲዎች ሲያወጣ ሰንብቷል፡፡ የብር የመግዛት አቅም በገበያው እንዲወሰንም ከሳምንታት በፊት ወስኗል፡፡ ታዲያ የብር ዋጋ በገበያው እንዲወሰን በመደረጉ ገበያው እንዴት...
Aug 31, 20241 min read


ነሐሴ 25፣2016 - በአዲስ አበባ ባጃጅ ለማሽከርከር የአዲስ አበባ ከተማ የነዋሪነት መታወቂያ መያዝ ያስፈልጋል ተባለ
በአዲስ አበባ ባጃጅ ለማሽከርከር የአዲስ አበባ ከተማ የነዋሪነት መታወቂያ መያዝ ያስፈልጋል ተባለ። ከዚህ በተጨማሪም የአዲስ አበባ የሠሌዳ ቁጥር እንዲሁም በማህበር መደራጀት ያስፈልጋል ሲል የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ...
Aug 31, 20241 min read


ነሐሴ 25፣2016 - ''ባለፈው አንድ ወር ብቻ ከኮሪደር ልማት ጋር በተያያዘ በህግ ጥሰት እርምጃም ወደ 25 ሚሊዮን ብር ሰብስቤአለሁ'' ደንብ ማስከበር ባለስልጣን
በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ደንብ ተላልፈው የተገኙ ተቋማትና ግለሰቦች ላይ በተወሰደ እርምጃ ከ66 ሚሊዮን ብር በላይ የቅጣት ገቢ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ተናገረ፡፡ ባለስልጣኑ ባለፈው አንድ...
Aug 31, 20241 min read


ነሐሴ 25፣2016 - ከ6 ዓመታት በኋላ የልደት ምዝገባን 100 በመቶ ለማድረስ እየተሰራ ነው ተባለ
ከ6 ዓመታት በኋላ(እ.ኤ.አ 2030) የልደት ምዝገባን 100 በመቶ ለማድረስ እየተሰራ ነው ተባለ፡፡ ይህ የተነገረው ዛሬ በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ባለው 7ኛው የሲቪል ምዝገባና ቫይታል እስታቲስቲክስ እየተከበረ ባለበት...
Aug 31, 20241 min read


ነሐሴ 25፣2016 - ጅቡቲ፤ የታጁራ ወደብን ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ እንድታስተዳድረው ለመስጠት ፈቃደኛ ነኝ አለች
የጅቡቲ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ማህሙድ አሊ የሱፍ ከቢቢሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ ነው ይህንን የተናገሩት፡፡ ጅቡቲ ሀሳቡን እንደአማራጭ ያቀረበችው ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የገቡበትን ውጥረት ለማርገብ ነው ተብሏል፡፡...
Aug 31, 20241 min read


ነሐሴ 24፣2016 - በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን አካባቢ የልማት ተነሺዎችን እና ክፍለ ከተማውን ያላግባባቸው ምንድነው?
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን አካባቢ የልማት ተነሺዎችን እና ክፍለ ከተማውን ያላግባባቸው ምንድነው? ነዋሪዎቹ በመጪው ቅዳሜ ቤታችሁ ይፈርሳል ቤት ኪራይ ፈልጋችሁ ውጡ ተብለናል ይላሉ፡፡...
Aug 30, 20241 min read


ነሐሴ 24፣2016 - በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፤ የመንግስት መ/ቤቶች ንብረት ያላግባብ በሀላፊዎች እጅ እንደሚገኝ ኦዲት አረጋገጠ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፤ የመንግስት መ/ቤቶች ንብረት ያላግባብ በሀላፊዎች እጅ እንደሚገኝ ኦዲት አረጋገጠ፡፡ የኦዲት ምርመራው 13 ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት በሀላፊዎች እጅ እንደሚገኝ አሳይቷል፡፡...
Aug 30, 20241 min read


ነሐሴ 24፣2016 - የተጎጂዎችን ቁጥር አጋንነው የሚያቀርቡ ትን ተጠያቂ የሚያደርግ ፖሊሲ ሊፀድቅ ነው
በኢትዮጵያ በሚደርሱ ሰው ሰራሽም ይሁን የተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት የተጎጂዎችን ቁጥር አጋንነው የሚቀርቡ፤ የሚመደበውን እርዳታም ለግል ጥቅማቸው የሚያውሉትን ተጠያቂ የሚያደርግ ፖሊሲ ሊፀድቅ ነው፡፡ ተደጋግመው...
Aug 30, 20241 min read


ነሐሴ 24፣2016 - በጠለምት ወረዳ በደረሰው የመሬት መንሸራተት ከቀያቸው የተፈናቀሉ ምንም ዓይነት የአስቸኳይ የእለት ድጋፍ አላገኙም ተባለ
በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ በአብና ቀበሌ ልዩ ስሙ ኞላ በተባለ ቦታ በደረሰው የመሬት መንሸራተት ከቀያቸው የተፈናቀሉ ሰዎች እስካሁን ምንም ዓይነት የአስቸኳይ የእለት ድጋፍ አላገኙም ተባለ። በመሬት መንሸራተት...
Aug 30, 20241 min read


ነሐሴ 24፣2016 - ‘’ኢንፊኒክስ ኢትዮጵያ’’ ተዋናይነት ፍናን ሂድሩን የብራንድ አምባሳደር አድርጎ መረጠ።
‘’ኢንፊኒክስ ኢትዮጵያ’’ ተዋናይነት ፍናን ሂድሩን የብራንድ አምባሳደር አድርጎ መረጠ። የአብሮ መስራት ስምምነቱ የአንድ ዓመት የሚቆይ ሲሆን፤ ፍናን ከኢንፊኒክስ ጋር በቅርበት በመስራት በተለይም ወጣቱን ከብራንዱ...
Aug 30, 20241 min read


ነሐሴ 24፣2016 - ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚያደርጓቸው ጥናቶችና ምርምሮች ቅድሚያ በሚሰጣቸው የኢትዮጵያ ችግሮች ላይ ያተኮሩ አይደለም
ትምህርት ሚኒስቴር እንደሚለው ተቋማቱ ቅድሚያ በሚሰጣቸው ችግሮች ላይ የማያተኩሩት የበጀት እጥረትና ትኩረት የመስጠት ችግር ስላለባቸው ነው፡፡ በትምህርት ሚኒስቴር በከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘረፍ የምርምርና ስርፀት...
Aug 30, 20241 min read


ነሐሴ 24፣2016 - ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ የ"እልል ያልኩ ሐበሻ" የብራንድ አምባሳደር ሆኖ ተመረጠ።
ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ የ"እልል ያልኩ ሐበሻ" የብራንድ አምባሳደር ሆኖ ተመረጠ። ወጣቱ ድምፂዊ የሀበሻን ባህላዊ እሴቶችን እንዲያስተዋውቅ ነው የተመረጠው። በአንድ አልበም እና በተለያዮ ነጠላ ዜማዎች ከፍተኛ...
Aug 30, 20241 min read


ነሐሴ 24፣2016 - ፕሮፌሰር አንድሪስ እሸቴ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
ፕሮፌሰር አንድሪስ እሸቴ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። እውቁ የአደባባይ ምሁር ፕሮፌሰር አንድሪያስ አሸቴ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲተናግሯል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዝዳት...
Aug 30, 20241 min read


ነሐሴ 23፣2016 - በይፋ ወደ ስራ የገባው ካፒታል ገበያ ቁጥጥር ማጣሪያ ማዕቀፍ ተብሎ የሚጠራው አሰራር በዝርዝር ምንድነው?
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በገበያው ገብተው መሳተፍ የሚፈልጉ ተዋንያን የሚሰሩበትን ሁኔታ የሚፈትሸበት ሜዳ አለ። ይህ መንገድ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ሴክተርና እና በቁጥጥር ማዕቀፍ የእድገት ሂደት ወሳኝ...
Aug 29, 20241 min read


ነሐሴ 23፣2016 - የአለም የምግብ ፕሮግራም(WFP) ለስድስት ወራት ለ3.9 ሚሊዮን ዜጎች የምግብ አቅርቦት ድጋፍ የሚሆን የተጣራ በጀት መያዙን ተናገረ
የአለም የምግብ ፕሮግራም(WFP) ለስድስት ወራት ለ3.9 ሚሊዮን ዜጎች የምግብ አቅርቦት ድጋፍ የሚሆን የተጣራ በጀት መያዙን ተናገረ፡፡ ከነሐሴ እስከ መጪው ወር ድረስ 3.9 ሚሊዮን ለሚደርሱ ኢትዮጵያዊያን 33,400...
Aug 29, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








