ነሐሴ 25፣2016 - የብር ዋጋ በገበያው እንዲወሰን በመደረጉ ገበያው እንዴት ከረመ? Aug 31, 20241 min readብሔራዊ ባንክ በዘንድሮው ዓመት ጥብቅ ያላቸውን ፖሊሲዎች ሲያወጣ ሰንብቷል፡፡ የብር የመግዛት አቅም በገበያው እንዲወሰንም ከሳምንታት በፊት ወስኗል፡፡ ታዲያ የብር ዋጋ በገበያው እንዲወሰን በመደረጉ ገበያው እንዴት ከረመ?ተህቦ ንጉሴ5:19
የሐምሌ 18 የውጪ ሀገር ወሬዎች#ስፔን በስፔኗ ርዕሰ ከተማ ማድሪድ አቅረቢያ ነዋሪዎች በመዛመት ላይ በሚገኘው ከባድ የሰደድ እሳት ምክንያት ለቅቀው እንደወጡ ታዘዙ፡፡ የማድሪድ ምዕራባዊ ክፍል አቅራቢያ የሰደድ እሳቱ በጣሙን ያየለበት እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ እስከ ትናንት ምሽትም ከ19 ሺህ በላይ ሰዎች ለቀው መውጣታቸው ተጠቅሷል፡፡ በስፔን ወቅታ
Comments