ነሐሴ 25፣2016 - ‘’አልሸባብ ሀብታም፣ የደረጀ እና ክህሎት ያለው ቡድን ነው’’ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ
- sheger1021fm
- Aug 31, 2024
- 1 min read
በኢትዮጵያና በሶማሌ የተጀመረው ውዝግብ እየከረረና እየጠበቀ ይመስላል፡፡
ኢትዮጵያ ከሶማሌላድ ጋር የተፈራረመችው የመግባቢያ ሰነድ “አስቆጥቶኛል” የምትለው ሶማሊያ ፣ በኢትዮጵያ ላይ የምትነዛው መግለጫ እንደ ኢትዮጵያ “ይኮሰኩሳል” ይላሉ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አፅቀስላሴ፡፡
የኔነህ ሲሳይ












Comments