top of page


መስከረም 9፣2017 - የሚቋቋመው የናይል ተፋሰስ የትብብር ኮሚሽን ቀዳሚ ስራው ምንድነው?
ከ14 ዓመታት በላይ ንግግር ሲደረግበት የቆየው የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ አለም አቀፍ ህግ ሆኖ እንዲፀድቅ የሚያስችለውን ድምፅ ከወር በፊት ከደቡብ ሲዳን ማግኘቱ ይታወሳል፡፡ የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ...
Sep 19, 20241 min read


መስከረም 9፣2017 - ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የንግድ ስራ አብዛኛው የቤተሰብ ቢዝነስ እንደመሆኑ ከትውልድ ትውልድ ውጤታማ ሆኖ እንዲሸጋገር፣ የማስተማር ስራ እየከወነ መሆኑን HST የተሰኘ ድርጅት ተናገረ
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የንግድ ስራ አብዛኛው የቤተሰብ ቢዝነስ እንደመሆኑ ከትውልድ ትውልድ ውጤታማ ሆኖ እንዲሸጋገር፣ የማስተማር ስራ እየከወነ መሆኑን ኤችኤስቲ(HST) የተሰኘው አማካሪ ድርጅት ተናገረ፡፡ የቢዝነስ...
Sep 19, 20241 min read


መስከረም 9፣2017 - ኢትዮ ቴሌኮም በዘንድሮ በጀት ዓመት በቴሌኮምና በዲጅታል አገልግሎት የተሻለ አቅም ለመፍጠር ለመሰረተ ልማት ግንባታ ከ1 ቢሊዮን በላይ ዶላር በጀት መመደቡን ተናገረ
ኢትዮ ቴሌኮም በዘንድሮ በጀት ዓመት በቴሌኮምና በዲጅታል አገልግሎት የተሻለ አቅም ለመፍጠር ለመሰረተ ልማት ግንባታ አንድ ቢሊዮን በላይ ዶላር በጀት መመደቡን ተናገረ። አምና 93.7 ቢሊየን ብር ገቢ ያገኘው ኢትዮ...
Sep 19, 20242 min read


መስከረም 8፣2017 - የኢጋድ የ10 ዓመት ዘላቂ የቱሪዝም ማስተር ፕላን አባል ሀገራት በጋራ መሰረተ ልማት እንዲያለሙ ያግዛል ተባለ
የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅት(IGAD) የ10 ዓመት ዘላቂ የቱሪዝም ማስተር ፕላን አባል ሀገራት በጋራ መሰረተ ልማት እንዲያለሙ ያግዛል ተባለ። የኢጋድ(IGAD) አባል ሀገራት የበለጠ ከዘርፉ ለመጠቀም...
Sep 18, 20241 min read


መስከረም 8፣2017 - 15 አለም አቀፍ የረድኤት ድርጅቶች እስራኤል በጋዛ የተኩስ አቁም እንድታደርግ ጫና እንዲደረግባት ጠየቁ
15 አለም አቀፍ የረድኤት ድርጅቶች እስራኤል በጋዛ የተኩስ አቁም እንድታደርግ ጫና እንዲደረግባት ጠየቁ፡፡ በእስራኤል ላይ አለም አቀፍ ጫና እንዲበረታባት ከጠየቁት አለም አቀፍ የረድኤት ድርጅቶች መካከል ኦክስፋም፣...
Sep 18, 20241 min read


መስከረም 8፣2017 - በዋግህምራ ዞን አንዳንድ ወረዳዎች በመሬት መንሸራተት እና ጎርፍ 29 ሰዎች መሞታቸው ተነግሯል
ባለፉት 3 ዓመታት ዝናብ ጠብ ባለማለቱ በድርቅ ሲፈተን የቆየው የዋግህምራ ዞን በ2016 የክረምት ወቅት ዝናብ ቢያገኝም በአንዳንድ የዞኑ አካባቢዎች ከፍተኛ ዝናብ በማጋጠሙ ምክንያት ለሰው ህይወት መጥፋት ምክንያት...
Sep 18, 20241 min read


መስከረም 8፣2017 - የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ የት ደረሰ?ወደ ትግበራስ መች ይገባ ይሆን?
ኢትዮጵያ መጋቢት ወር ላይ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ያጸደቀችው የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ የት ደረሰ? ወደ ትግበራስ መች ይገባ ይሆን? የፍትህ ሚኒስቴር አማካሪ ታደሰ ካሣ(ዶ/ር) በዚህ ዓመት ትግበራው ይጀመራል ብለዋል፡፡...
Sep 18, 20241 min read


መስከረም 8፣2017 - በአለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት(IMF) አማካሪነት ተግባራዊ እንደተደረገ የሚነገርለት የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ማሻሻያ ብዙ እያነጋገረ ቀጥሏል
በአለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት(IMF) አማካሪነት ተግባራዊ እንደተደረገ የሚነገርለት የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ማሻሻያ ብዙ እያነጋገረ ቀጥሏል፡፡ ጥቅሙ እና ስጋቱ ባለሞያዎችን በሁለት ጎራ ከፍሎ እያከራከረ ነው፡፡...
Sep 18, 20241 min read


መስከረም 8፣2017 - ‘’ጠቅላይ ሚኒስትሩን አግኝቼ ካላወራኋቸው የተሰጠኝ ሃላፊነት ውጤት ላያመጣ ይችላል’’ የአማራ ክልል የሰላም ምክር ቤት
የአማራ ክልል የሰላም ምክር ቤት ‘’ጠቅላይ ሚኒስትሩን አግኝቼ ካላወራኋቸው የተሰጠኝ ሃላፊነት ውጤት ላያመጣ ይችላል’’ ሲል ተናገረ፡፡ መንግስትን እና የፋኖ ሃይሎችን ለማደራደር የማመቻቸት ድርሻ ወስዶ የተቋቋመው...
Sep 18, 20241 min read


መስከረም 8፣2017 - ''አገልግሎት ፍለጋ ከሀገር ውጭ ከሚወጣው ምንዛሪ 50 ሚሊዮን ዶላር አድኛለሁ'' የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን
የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን(Ethiopian Reinsurance) አገልግሎት ፍለጋ ከሀገር ውጭ ከሚወጣው ምንዛሪ 50 ሚሊዮን ዶላር አድኛለሁ አለ፡፡ ግለሰቦች እና ደርጅቶች በህይወት፣ በንብረት እና በሌሎች በሚደርሱባቸው...
Sep 18, 20241 min read


መስከረም 8፣2017የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት፤ ኢትዮጵያ በይፋ አስመረቀች
የቱሪዝም ሳተላይት አካውንቱ ኢትዮጵያ በየዓመቱ ከቱሪዝሙ ምን ያህል ገቢ ታገኛለች፣ ምን ያህል ሰው አዲስ ስራ ተፈጥሮለታል፣ ምን ያህል ጎብኚስ በየዓመቱ ወደ ሀገሪቱ መጥቷል የሚለው ትክክለኛ መረጃ ለማወቅ የሚረዳ ነው...
Sep 18, 20241 min read


መስከረም 8፣2017 - ዘመን ባንክ ከምስረታው ጀምሮ አብረውት የሰሩትን ደንበኞቹን አመሰገነ
ዘመን ባንክ ከምስረታው ጀምሮ አብረውት የሰሩትን ደንበኞቹን አመሰገነ፣ እውቅናም ሰጠ። የዘመን በንክ የደንበኞች እና አጋሮች የምስጋና እና እውቅና ፕሮግራም የተካሄደው በሸራተን ሆቴል በተካሄደ ሥነ-ሥርዓት ነው።...
Sep 18, 20241 min read


መስከረም 7፣2017 - በመጀመሪያው ሩብ ዓመት በከፍተኛ ኤሌክትሪክ ሀይል ተጠቃሚዎች ላይ ቀድሞ ይከፍሉት ከነበረው በኪሎ ዋት የ95 ብር ከ87 ሳንቲም ጭማሪ መደረጉ ተረጋገጠ
በመጀመሪያው ሩብ ዓመት በከፍተኛ ኤሌክትሪክ ሀይል ተጠቃሚዎች ላይ ቀድሞ ይከፍሉት ከነበረው በኪሎ ዋት የ95 ብር ከ87 ሳንቲም ጭማሪ መደረጉ ተረጋገጠ፡፡ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ላይ ደግሞ በመጀመሪያው ሩብ...
Sep 17, 20241 min read


መስከረም 7፣2017 - ጉምቱው ፖለቲከኛ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
ጉምቱው ፖለቲከኛ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ረዘም ላለ ጊዜ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናግረዋል። "ከልብ...
Sep 17, 20241 min read


መስከረም 6፣2017 - መስከረም 6፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳን መንግስት ጦር በሰሜናዊ ዳርፉር በፈፀመው የአየር ድብደባ ስድስት የገዛ ራሱን እግረኛ ወታደሮችን ገደለ ተባለ፡፡ ጦሩ ነገሩ እጄን በእጄ የሆነበት በኤል ፋሸር ከተማ እንደሆነ ሱዳን ትሪቢዩን ፅፏል፡፡...
Sep 16, 20242 min read


መስከረም 6፣2017 - ጉዳያችን - ጤና እና አመጋገብ - (ክፍል 1)
በዲላ ዩኒቨርስቲ የምግብ ሳይንስና ኒውትሪሽን አስተማሪና ተመራማሪ የሆኑት ይሁኔ አየለ(ዶ/ር)ን ማብራሪያን ያድምጡ…. ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Sep 16, 20241 min read


መስከረም 6፣2017 - ኢትዮጵያ የውጪ አልሚዎች በአይሲቲ(ICT) የስራ መስክ ኢንዲሳተፉ እንደሚሰራ የኢትዮጵያ አይሲቲ ፓርክ ተናገረ
በተያዘው በጀት ዓመት ኢትዮጵያ የውጪ አልሚዎች በአይሲቲ(ICT) የስራ መስክ ኢንዲሳተፉ እንደሚሰራ የኢትዮጵያ አይሲቲ ፓርክ ተናገረ፡፡ አሁን ባለው የICT ፓርክ ህንፃ ሁሉም ቦታዎች በሀገር ውስጥ አልሚዎች ተይዘዋል...
Sep 16, 20241 min read


መስከረም 6፣2017 - የግብርና ሚኒስቴር በተጠናቀቀው 2016 ዓ.ም እሰራዋለሁ ካለው ጉዳይ አንዱ አሲዳማ መሬትን ማከም ነበር
ኢትዮጵያ ከምታርሰው መሬት ውስጥ 43 ከመቶ ወይም 7 ሚሊዮን ሄክታር የሚሆነው መሬቷ በአሲድ እንደተጠቃ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ተናግሮ ነበር፡፡ ከዚህ ውስጥ 3.1 ሚሊዮን ሄክታር የሚሆነው በጠንካራ አሲዳማነት የተጠቂ...
Sep 16, 20241 min read


መስከረም 6፣2017 - ኢሰመኮ በኢትዮጵያ ከህግ አግባብ ውጭ የሚደረግ የሰዎች እስር፣ አፈናና አስገድዶ መሰወር መኖሩን በክትትል ሪፖርቱ ማረጋገጡን በተደጋጋሚ ይናገራል
መንግስታዊው የኢትየጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን(ኢሰመኮ) በኢትዮጵያ ከህግ አግባብ ውጭ የሚደረግ የሰዎች እስር፣ አፈናና አስገድዶ መሰወር መኖሩን በክትትል ሪፖርቱ ማረጋገጡን በተደጋጋሚ ይናገራል፡፡ ኮሚሽኑ በተጠናቀቀው...
Sep 16, 20242 min read


መስከረም 4፣2017 - የኦሮሚያ ክልል አክራሞት
ለዓመታት ሰፊ ወታደራዊ ግጭት የሚታይበት የኦሮሚያ ክልል ለተለያዩ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ምክንያት እንደሆነ ቀጥሏል፡፡ በተጠናቀቀው 2016 ዓመት የትጥቅ ግጭቱ በሰላም እንዲቋጭ በታንዛኒያ ከአንድም ሁለት ጊዜ ተሞክሮ...
Sep 14, 20241 min read


መስከረም 4፣2017 - አማራ ክልሉ የሰላም ካውንስል ለምን ውጤት ራቀው?
በአማራ ክልል በትጥቅ ግጭት ውስጥ የሚሳተፈውን ታጣቂ ቡድን ከመንግስት ጋር በማደራደር ግጭቱን በሰላም ለመፍታት የሰላም ካውንስል ከተቋቋመ ወራት ተቆጥረዋል፡፡ እስካሁን ጉዳዩን በተመለከተ የሰላም ካውንስሉ ከኢጋድ እና...
Sep 14, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








