top of page


መስከረም 30፣2017 - የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የመማር ማስተማሩ አሁን እየታየ ያለው የሰላም እጦት ስራዬን እንዳያስተጓጉለው ያሰጋኛልም ብሏል
መስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም የሰላም እጦት ያሉባቸው የሀገሪቱ አካባቢዎችን ጨምሮ ትምህርት ተጀምሯል፡፡ የሰላም እጦት ከነበሩባቸው እና አሁንም ድረስ ችግሩ ከቀጠሉባቸው አካባቢዎች መካከል አማራ ክልል አንዱ ነው፡፡...
Oct 10, 20242 min read


መስከረም 30፣2017 - ህሙማን የህክምና አገልግሎት ለማግኘት ወደ መንግስት ጤና ተቋማት ሲሄድ ስድብን ጭምሮ የተለያ ውክቢያዎች እንደሚደርስባቸው ተነገረ
ህሙማን የህክምና አገልግሎት ለማግኘት ወደ መንግስት ጤና ተቋማት ሲሄድ ስድብን ጭምሮ የተለያ ውክቢያዎች እንደሚደርስባቸው ተነገረ፡፡ ይህ የተነገረው የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የጤና አገልግሎት አስተዳደር እና...
Oct 10, 20241 min read


መስከረም 30፣2017 -ኦቪድ ሪል ስቴት ለሀይብሪድ ዲዛይንስ (ራይድ) አሽከርካሪዎች እና ከሰዋሰው ጋር ለሚሰሩ የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች የመኖርያ ቤት ሊገነባ ነው
ኦቪድ ሪል ስቴት ለሀይብሪድ ዲዛይንስ (ራይድ) አሽከርካሪዎች እና ከሰዋሰው ጋር ለሚሰሩ የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች የመኖርያ ቤት ሊገነባ ነው፡፡ ለራይድ አሽከርካሪዎች "የራይድ መንደር" በሚል በገላን ጉራ ከተማ...
Oct 10, 20241 min read


መስከረም 30፣2017 - ኢትዮጵያ ከ3 ዓመት በኋላ የሚደረገው ዓለም አቀፍ የሎጂስቲክስ ጉባኤ ለማስተናገድ መመረጧን ተነገረ
ኢትዮጵያ ከ3 ዓመት በኋላ (እ.አ.አ በ2027) የሚደረገው ዓለም አቀፍ የሎጂስቲክስ ጉባኤ ለማስተናገድ መመረጧን ተነገረ። የኢትዮጵያ የዕቃ አስተላላፊዎችና የመርከብ ወኪሎች ማህበር በሰጠው መግለጫ ይህን አለም አቀፍ...
Oct 10, 20241 min read


መስከረም 30፣2017 - በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መንግስታት መካከል ያለው ግንኙነት እንደቀድሞ በሰላማዊ ትብብርና ግንኙነት መንፈስ እንደቀጠለ ነው ምንም አዲስ ነገር የለም ተባለ
በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መንግስታት መካከል ያለው ግንኙነት እንደቀድሞ በሰላማዊ ትብብርና ግንኙነት መንፈስ እንደቀጠለ ነው ምንም አዲስ ነገር የለም ተባለ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ፅ/ቤት ሀላፊ አምባሳደር...
Oct 10, 20241 min read


መስከረም 30፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩሲያ የሩሲያ መንግስት ዩክሬይን የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት(NATO) አባል የመሆን ፍላጎቷን እርግፍ አድርጋ ካልተወች በስተቀር ከኪየቭ ጋር አንዳችም ሰላም አይኖረንም አለ፡፡ ዩክሬይን የኔቶ አባል...
Oct 10, 20242 min read


መስከረም 29፣2017 - የአውቶብስ ትኬት በመቁረጥ ላይ የነበሩ ሶስት ሴቶች አና ጧፍ ስትሸጥ የነበረች አንዲት ሴት በገልባጭ መከና ተገጭተው ህይወታቸው አለፈ
የአውቶብስ ትኬት በመቁረጥ ላይ የነበሩ ሶስት ሴቶች አና ጧፍ ስትሸጥ የነበረች አንዲት ሴት በገልባጭ መከና ተገጭተው ህይወታቸው አለፈ፡፡ ለአራቱ ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነው አደጋ የደረሰው በአዲስ አበባ ቦሌ...
Oct 10, 20241 min read


መስከረም 29፣2017 - ''መንግስትንና የፋኖ ሃይሎችን ለንግግር እንዲቀመጡ ለማስቻል በሚደረገው ጥረት ላይ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚሰሩ አካላት አሉታዊ ተፅዕኖ አሳድረውብኛል’’ የአማራ ክልል የሰላም ም/ቤት
የአማራ ክልል የሰላም ምክር ቤት ‘’ያልተረዱኝ’’ ያላቸው በተለይም ከኢትዮጵያ ውጭ ሆነው በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚሰሩ አካላት ‘’መንግስትን እና የፋኖ ሃይሎችን ለንግግር እንዲቀመጡ ለማስቻል በሚደረገው ጥረት ላይ...
Oct 9, 20241 min read


መስከረም 29፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ሊባኖሳዊያን ሔዝቦላህን መንግለው እንዲጥሉት ጥሪ አቀረቡ፡፡ ኔታንያሁ የሊባኖስ ሕዝብ ሔዝቦላህን መንግሎ ካልጣለው አገሪቱ እንደ ጋዛ ትፈራርሳለች ሲሉ...
Oct 9, 20242 min read


መስከረም 29፣2017 - የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ እና ብሔራዊ መታወቂያ ጽ/ቤት የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ ትግበራን በጋራ ሊሰሩ ነው
የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ እና ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጽ/ቤት የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ ትግበራን በጋራ ሊሰሩ ነው። በኤጀንሲው በሁሉም ወረዳዎች እና ክፍለ ከተሞች እንዲሁም በዋና መስሪያ...
Oct 9, 20241 min read


መስከረም 28፣2017 - ቤንዚን በሊትር 8 ብር ከ54 ሳንቲም ጭማሪ አሳየ
ቤንዚን በሊትር 8 ብር ከ54 ሳንቲም ጭማሪ አሳየ፡፡ በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ላይ ጭማሪ ማድረጉን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡ በተደረገው መሻሻያ መሰረትም ቤንዚን በሊትር 8 ብር ከ54...
Oct 9, 20241 min read


መስከረም 28፣2017 - አዋሽ ባንክ እና አዋሽ ኢንሹራንስ 30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓላቸውን ማክበር ጀመሩ
እህት ኩባንያዎቹ በተለያዩ መርሐ-ግብሮች የሚከበረውን የ30ኛ ዓመት የምስረታ በዓላቸውን ማብሰሪያ በዛሬው ዕለት በዋናው መ/ቤታቸው በይፋ አስጀምረዋል። 30ኛ ክብረ- በዓሉ በተከታታይ ለሶስት ወራት በተለያዩ ዝግጅቶች...
Oct 9, 20242 min read


መስከረም 28፣2017 - በየጊዜው ለሚጨምረው የሸቀጦች ዋጋ መንግስት ብዙውን ጊዜ ህገ-ወጥ ደላሎችን ሲወቅስ ይሰማል
በየጊዜው ለሚጨምረው #የሸቀጦች_ዋጋ መንግስት ብዙውን ጊዜ ህገ-ወጥ ደላሎችን ሲወቅስ ይሰማል። በቂ ምርት አለ ዋጋ እየጨመረ ህዝብ እንዲጎዳ የሚያደርገው ህገ-ወጥ ደላላ ነው ተብሎ ተደጋግሞ ተነግሯል። ስንዴ፣ ጤፍ፣...
Oct 8, 20241 min read


መስከረም 28፣2017 - በሊባኖስ ያለው ሁኔታ ከእለት እለት እየከፋ መጥቷል
በሊባኖስ ያለው ሁኔታ ከእለት እለት እየከፋ መጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት የመጀመሪያ ባለው ጉዞ ዛሬ 51 ዜጎቹን ወደ ሀገር አምጥቷል። በሌላ በኩል በህገ ወጥ መንገድ ሳውዲ ገብተውና ከሳውዲ ቨዛ ገዝተው ዳግም...
Oct 8, 20241 min read


መስከረም 28፣2017 - በሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ለሚነሱ የግል ባይዞታዎች 5 ቢሊዮን ብር ካሳ እና 100 ሄክታር ምትክ መሬት መዘጋጀቱን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ።
በሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ለሚነሱ የግል ባይዞታዎች 5 ቢሊዮን ብር ካሳ እና 100 ሄክታር ምትክ መሬት መዘጋጀቱን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። በዚህኛው ምዕራፍ ከሚነሱት ውስጥ 80 በመቶው የቀበሌ ቤት፣...
Oct 8, 20241 min read


መስከረም 28፣2017 - የሁለተኛው ምዕራፍ የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት መስመሮች:-
የሁለተኛው ምዕራፍ የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት መስመሮች:- 1. ካዛንቺስ፣ መስቀል አደባባይ፣ ሜክሲኮ፣ ቸርችል፣ አራት ኪሎ፣ እስጢፋኖስ ኮሪደር እና መልሶ ማልማት 1000 ሄክታር ቦታ ስፋት እና 40.4 ኪሎሜትር...
Oct 8, 20241 min read


መስከረም 28፣2017 - የትግራይ የፀጥታ ሀይሎች ባወጣው መግለጫ በሚወጡት መግለጫዎች ህዝቡ መረበሹን ተናግሮ ይህንን እንደማይታገስ አስረድቷል
የትግራይ የፀጥታ ሀይሎች ትናንት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ በጊዜአዊ አስተዳደሩ እና በደብረፂዮን ገ/ሚካኤል(ዶ/ር) በሚመራው ህወሃት በሚያወጡት መግለጫዎች ህዝቡ መረበሹን ተናግሮ ይህንን እንደማይታገስ አስረድቷል፡፡...
Oct 8, 20241 min read


መስከረም 28፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሊባኖስ ሁለት ሳምንታት ባልሞላ ጊዜ ሩብ ሚሊዮን ሊባኖሳውያን ወደ ሶሪያ ተሰድደዋል ተባለ፡፡ ሊባኖሳውያን ወደ ሶሪያ መሰደድ የያዙት እስራኤል በአገሪቱ ላይ የምትወስደውን ወታደራዊ እርምጃ በማክፋቷ እንደሆነ አናዶሉ...
Oct 8, 20241 min read


መስከረም 28፣2017 - ብዙ ታካሚዎችም ህመሙን የሚያውቁት ከፍተኛ ደረጃ ላይ ከደረሰ በኋላ እንደሆነ ሀኪሞች ሲናገሩ ሰምተናል
በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ ካሉ አካባቢዎች የጡት ካንሰር ታመው ለህክምና ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ከሚሄዱት ውስጥ ከ 70 በመቶ በላዩ ህመማቸው 3ኛ እና 4ኛ ደረጃ ላይ የደረሰ ነው ተባለ፡፡ 4ኛ ደረጃ የካንሰር...
Oct 8, 20241 min read


መስከረም 28፣2017 - ባሳለፍነው ዓመት ሐምሌ እና ነሐሴ ወር በቴሌ ብር ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ግብር መሰብሰቡን የገቢዎች ሚ/ር ተናገረ
ባሳለፍነው ዓመት ሐምሌ እና ነሐሴ ወር በቴሌ ብር ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ግብር መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ በዚህም ከ6,000 በላይ አዳዲስ ግብር ከፋዮች በቴሌ ብር እንዲከፍሉ ተደርጓል ያሉት...
Oct 8, 20241 min read


መስከረም 28፣2017 - በ2017 በጀት ዓመት 700,000 ሰዎች ወደ ውጪ ሀገራት ለስራ ይላካሉ ተባለ
በ2017 በጀት ዓመት 700,000 ሰዎች ወደ ውጪ ሀገራት ለስራ ይላካሉ ተባለ፡፡ ይህንን ያሉት በትናንትነው ዕለት የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ናቸው፡፡ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት...
Oct 8, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








