top of page


ሰኔ 5፣ 2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጆ_ባይደን የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን ልጅ ሐንተር ባይደን በህገ-ወጥ መንገድ የጦር መሳሪያ በመታጠቅ በፌዴራል ተመራጭ ዳኞች ችሎት ጥፋተኛ ተባለ፡፡ ዋናው ጉዳይ ሐንተር ባይደን የአደገኛ እፅ ተጠቃሚ በነበረበት...
Jun 12, 20242 min read


ግንቦት 1፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኬንያ ኬንያ ወቅታዊው ጎርፍ የገደላቸውን ዜጎች በብሔራዊ ደረጃ ልታስባቸው ነው፡፡ የሰሞኑ ጎርፍ ከ200 በላይ ሰዎች መግደሉን ቢቢሲ አስታውሷል፡፡ የጎርፍ ማቾቹ በነገው እለት በብሔራዊ ደረጃ ይታሰባሉ ተብሏል፡፡...
May 9, 20242 min read


ሚያዝያ 22፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ዩክሬይን የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ለምዕራባዊያን አጋሮቻቸው አጣዳፊ የጦር መሳሪያ እርዳታችሁ ያሻናል አሏቸው፡፡ የአሜሪካ ሕግ አውጭዎች በቅርቡ ለዩክሬይን የ61 ቢሊዮን ዶላር የጦር መደገፊያ...
Apr 30, 20242 min read


ሚያዝያ 21፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#የአለም_የምግብ_ፕሮግራም በተለያዩ የአለም ክፍሎች የተለያዩ ቀውሶች መነባበር የሰብአዊ የምግብ እርዳታ አቅርቦቱን በእጅጉ ፈታኝ እያደረገው ነው ተባለ፡፡ በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን የሰጡት በመካከለኛው ምስራቅ...
Apr 29, 20242 min read


ሚያዝያ 19፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኬንያ በኬንያ ከባድ ጎርፍ አስከታዩ ዝናብ እንደሚቀጥል ማስጠንቀቂያ ተሰጠ፡፡ በአገሪቱ የሰሞኑ ጎርፍ የገደላቸው ብዛት ወደ 70 ከፍ ማለቱን TRT አፍሪካ ፅፏል፡፡ ርዕሰ ከተማ ናይሮቢ ሳይቀር የከባድ ጎርፍ ተጎጂ...
Apr 27, 20242 min read


ሚያዝያ 5፣2016 - ‘ጉድ እና ጅራት’ ከወደኋላ ነው - አለም አቀፍ ትንታኔ
የቬትናሟ የሪል ስቴት ቱጃር ‘’ትሮጊ ላን’’ ነገር ‘ጉድ እና ጅራት’ ከወደኋላ ነው ዓይነት ሆነ፡፡ ቅሌታቸው በሞት ፍርድ ውሳኔ መደምደሙ እያነጋገረ ነው፡፡ የኔነህ ከበደ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Apr 13, 20241 min read


ሚያዝያ 3፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጆ_ባይደን የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን ለእስራኤል የብረት ግድግዳ እንሆናታለን አሉ፡፡ የባይደን አስተያየት የተሰነዘረው ኢራን በሶሪያ ደማስቆ የሚገኝ የቆንስላ ፅህፈት ቤቷ ለመመታቱ እስራኤልን እበቀላታለሁ ብላ...
Apr 11, 20242 min read


ሚያዝያ 1፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኒጀር የኒጀር ወታደራዊ መንግስት አሜሪካን በቃ ወታደሮችሽን ከሀገሬ አስወጪልኝ አለ፡፡ የኒጀር ወታደራዊ መንግስት ለአሜሪካ መሰል ጥያቄ ሲያቀርብ ወር ባልሞላ ጊዜ የትናንቱ 2ኛው እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ የምዕራብ...
Apr 9, 20242 min read


መጋቢት 28፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሴኔጋል አዲሱ የሴኔጋል ፕሬዘዳንት ባሲሩ ፌይ 25 ሚኒስትሮችን ሾሙ፡፡ ቀደም ሲል ፕሬዘዳንቱ የፖለቲካ እውቀት ኮትኳቻቸው የሆኑትን ኦስማኔ ሶንኮን በጠቅላይ ሚኒስትርነት መሰየማቸውን TRT አፍሪካ አስታውሷል፡፡...
Apr 6, 20242 min read


መጋቢት 23፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል በእስራኤል በጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ የሚመራው መንግስት ህዝባዊ ተቃውሞ በርትቶበታል ተባለ፡፡ ትናንት በብዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ እስራኤላዊያን በኢየሩሳሌም ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ማድረጋቸውን ቢቢሲ...
Apr 1, 20242 min read


መጋቢት 21፣2016 - አለም አቀፍ ትንታኔ
በፀጥታው ምክር ቤት በጋዛ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ውሳኔ ሲተላለፍ አሜሪካ ድምፀ ተአቅቦ ማድረጓ እስራኤል ያልጠበቀችው ዱብ እዳ ሆኖባታል፤ አበሳጭቷታልም፡፡ አሜሪካ እንዲያ ማድረጉን ለምን መረጠችው? የተለያዩ ምክንያቶች...
Mar 30, 20241 min read


መጋቢት 21፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል እስራኤል ትናንት ሶሪያ ውስጥ መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት መፈፀሟ ተሰማ፡፡ የሶሪያ መከላከያ ሚኒስቴር ሹሞች እስራኤል በአገሪቱ ሰሜናዊ ምዕራብ ክፍል ከባድ ድብደባ መፈፀሟን እንደተናገሩ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ የሶሪያ...
Mar 30, 20242 min read


መጋቢት 17፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ በአሜሪካ ባልቲሞር ከተማ የሚገኘው የፍራንሲስ ስኮት ድልድይ ተደረመሰ፡፡ በፓታፔስኮ ወንዝ ላይ የተዘረጋው ትልቅ ድልድይ የተደረመሰው ምሰሶው በተላላፊ መርከብ ከተመታ በኋላ እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ ከ20...
Mar 26, 20242 min read


መጋቢት 12፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
የደቡብ ሱዳኑ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት ሪያክ ማቻር በምርጫው ጉዳይ ባለ ድርሻ አካላት አደራዳሪዎች ባሉበት ልንመክርበት ይገባል አሉ፡፡ ከ6 አመታት በፊት የተደረሰው 2ኛው አጠቃላይ የሰላም ስምምነት በአገሪቱ ምርጫ...
Mar 21, 20242 min read


መጋቢት 11፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#የአውሮፓ_ህብረት የአውሮፓ ህብረት አባሎች በየአገሮቻቸው ታግዶ የሚገኝን የሩሲያ ገንዘብ ለዩክሬይን የጦር መሳሪያ መግዣ ሊያውሉት ነው ተባለ፡፡ በጉዳዩ ላይ የህብረቱ አባል አገሮች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ነገ...
Mar 20, 20242 min read


የካቲት 30፣2016 - አለም አቀፍ ትንታኔ
በአንድ ወቅት ፋይሉ ተዘግቷል ተብሎ የነበረው የM-23 አማጺ ቡድን የኮንጎ ኪንሻሣ ዳግም ራስ ምታቷ ሆኗል፡፡ በ M-23 ምክንያት ኮንጎ ኪንሻሣ ከጎረቤት ሩዋንዳ ጋር ውዝግቧ እየጦዘ ነው፡፡ ዘላቂው መፍትሄ ምን...
Mar 9, 20241 min read


የካቲት 30፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
ስዊድን በይፋ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት(ኔቶ) አባል ሆነች፡፡ ስካንድኔቪያዊቱ አገር በይፋ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅቱ 32ኛ አባል አገር የሆነችው በአሜሪካ ዋሽንግተን በተከናወነ ሥነ-ሥርዓት እንደሆነ...
Mar 9, 20241 min read


የካቲት 28፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#የአውሮፓ_ህብረት የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ ሀላፊ ጆሴፍ ቦሬል የእስራኤል የጋዛ ዘመቻ ሰርጡን ከነጭራሹ ወደ ምድረ በዳነት የመለወጥ ይመስላል አሉ፡፡ ጆሴፍ ቦሬል በእስራኤል የጋዛ ዘመቻ ፍልስጤማውያን ለአመታት...
Mar 7, 20242 min read


የካቲት 9፣2016 - ዓለም አቀፍ ትንታኔ - በሴኔጋል የተቀሰቀሰው ህዝባዊ ቁጣ
የሴኔጋል ምርጫ በ9 ወራት መራዘሙ ህዝባዊ ቁጣ ከቀሰቀሰ ሰንብቷል፡፡ የሀገሪቱ ህገ-መንግስታዊ ፍርድ ቤት የምርጫ ማራዘሚያውን ህገ-ወጥ ነው ማለቱ አቤት የሚባልበት አይጥፋ እያሰኘ ነው፡፡ የኔነህ ከበደ የሸገርን...
Feb 17, 20241 min read


የካቲት 8፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን የምትገኘውን የአቭዲፍካ ከተማን በእጁ ሳያስገባት አልቀረም ተባለ፡፡ ከተማዋ ለበርካታ ወራት ከባድ መስዋዕትነት ጠያቂ ውጊያ ሲካሄድበት እንደነበር ቢቢሲ ፅፏል፡፡ የአሜሪካው...
Feb 16, 20242 min read


የየካቲት 6፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኪርጊስታን የማዕከላዊ እስያዋ ሀገር ኪርጊስታን መንግስት አሜሪካን በውስጥ ጉዳዬ ምን ጥልቅ አደረገሽ ማለቱ ተሰማ፡፡ ሁለቱን አገሮች አላግባባ ያለው ጉዳይ በአገሪቱ ከውጭ አገር ተቋማት ጋር ግንኙነት ያላቸው...
Feb 14, 20242 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








