top of page


ጥር 15 2017 - ''የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪ መለዋወጫ ምን ታስቧል?'' የምክር ቤት አባል
በከፍተኛ ቁጥር እየጨመረ ለመጣው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪ መለወጫ ምን ታስቧል? የሚል ጥያቄ የኢንዱስትሪ ሚንስቴር ተጠየቀ፡፡ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ይህን የተጠየቀው የስድስት ወር ስራ ክንውኑን ለህዝብን...
Jan 231 min read


ጥር 13፣ 2017 - በህገወጥ መንገድ ለግብይት ሊውል የነበረ ከ13,480 ሊትር በላይ ነዳጅ መያዙን የሀረሪ ክልል ፖሊስ ተናገረ
በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ ከ13,480 ሊትር በላይ ነዳጅ በቁጥጥር ስር መዋሉን የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ተናገረ፡፡ በክልሉ ህገ-ወጥ የነዳጅ ግብይትን ለማስቆም በአንድ ወራት በተሰራው ስራ በህገወጥ...
Jan 211 min read


ጥር 12 2017 - የሰነደ መዋዕለ ነዋይ ገበያ በይፋ ስራ ጀምሯል፡፡
የሰነደ መዋዕለ ነዋይ ገበያ በይፋ ስራ ጀምሯል፡፡ ባንኮችም ሰነድ መሸጥ፣ መሻሻጥ ሊጀምሩ ነው፡፡ ባንኮች በገበያው ውስጥ ለመሳተፍ እና አክሲዮን ለመሸጥ ከብሔራዊ ባንክ ይሁንታ ሊያገኙ ይገባል ተብሏል፡፡ ለዚህ...
Jan 201 min read


ጥር 7፣2017 ወጋገን ባንክ ''ወጋገን ኢ-ብር'' የተሰኘ የሞባይል ዋሌት አገልግሎት አስጀመርኩ አለ
አገልግሎቱ ደንበኞች ወደ ባንክ ቅርንጫፎች መሄድ ሳይጠበቅባቸው በሞባይል ስልካቸውን ከፕሌይስቶር ወይም አፕ ስቶር ኢ-ብር የተሰኘ መተግበሪያ በማውረድ እንዲሁም በአጭር የጽሑፍ መልዕክት በመጠቀም የዋሌት ሂሳብ መክፈት፣...
Jan 151 min read


ጥር 7፣2017 - ዳሸን ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ የመጀመሪያውን ‘’ሱፐር አፕ’’ ለአገልግሎት አቀረብኩ አለ
ዳሸን ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ የመጀመሪያውን ‘’ሱፐር አፕ’’ ለአገልግሎት አቀረብኩ አለ። ባንኩ በርካታ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ እና ዘመናዊ አገልግሎት ማቅረብ የሚያስችል ሱፐር አፕ የተሰኘ መተግበሪያ...
Jan 152 min read


ጥር 1፣2017 - አዋጁ በነዳጅ ግብይት ላይ የሚታየውን ‘’መሰረታዊ ችግር ከመፍታት ይልቅ ቅጣት ላይ ያተኮረ ነው’’ የሚል ትችት ቀርቦበታል
ዛሬም ድረስ በኢትዮጵያ ወደ 500 ወረዳዎች የነዳጅ ማደያ የላቸውም ተባለ፡፡ ይህን ያለው የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ነው፡፡ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሳህረላ አብዱላሂ የህዝብ እንደራሴዎች...
Jan 91 min read


ታህሳስ 30፣2017 - ቤንዚን በሊትር 10 ብር ጨመረ
ቤንዚን በሊትር 10 ብር ጨመረ። በተጨማሪም በተለያዩ በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ላይ ጭማሪ መደረጉ ተነግሯል። ይህንን የተናገረው የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ነው፡፡ በተደረገው መሻሻያ መሰረትም ቤንዚን...
Jan 81 min read


ታህሳስ 23፣2017 - አዋጭ የተሰኘው የብደርና ቁጠባ ተቋም በንግድ ስራ ላይ ለተሰማሩ አባላቱ በነፃ የገና ባዛር አሰናድቷል
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማህበር በንግድ ስራ ላይ ለተሰማሩ አባላቱ በነፃ የገና ባዛር አሰናድቷል፡፡ ከተቋሙ ብድር ወስደው የተለያየ ምርት እያመረቱ ያሉ ከ70 በላይ ለሆኑ አባላቱ በአዲስ አበባ...
Jan 11 min read


ታህሳስ 21፣2017 - 70 የሚደርሱ የሀገር ውስጥ አምራቾች የተሳተፉበት ኤግዚቢሽን ዛሬ ተከፈተ
70 የሚደርሱ የሀገር ውስጥ አምራቾች የተሳተፉበትና ከታህሳስ 18 እስከ 27፣2017 ዓ.ም የሚቆይ ኤግዚቢሽን ዛሬ ተከፈተ፡፡ የኤግዚቢሽኑ ተሳታፊዎች ምርቶቻቸውን ይዘው የቀረቡት ካሳለፍነው ዓርብ ታህሳስ 18 ቀን...
Dec 30, 20241 min read


ታህሳስ 16፣2017 - የሀገር ቤት ባንኮች በአቅምና በሰው ሀይል ካልበረቱ ከውጭ ባንኮች ጋር እንዴት ተወዳዳሪ ይሆናሉ?
ልምድና አቅም ያላቸው ባንኮች ወደ ሀገር እንዲገቡ የሚፈቅድ ህግ ባለፈው ሳምንት በፓርላማው ፀድቋል፡፡ የሀገር ቤት ባንኮችም በአቅምና በሰው ሀይል ካልበረቱ ከውጭ ባንኮች ጋር እንዴት ተወዳዳሪ ይሆናሉ የሚለውም ስጋት...
Dec 25, 20241 min read


ታህሳስ 11፣2017 - በኢነርጂ ፍጆታ እና በልዩ ልዩ ክፍያዎች ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተግባራዊ ተደረገ
በኢነርጂ ፍጆታ እና በልዩ ልዩ ክፍያዎች ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናገረ፡፡ ከ200 ኪሎ ዋት ሰዓት በላይ በሚጠቀሙ ደንበኞች የፍጆታ ሂሳብ ላይ እና አዲስ...
Dec 20, 20241 min read


ታህሳስ 11፣2017 - ቴክኖ ሞባይል የቴክኖ ኤአይ አጋዥ መተግበሪያን እና አዳዲስ በኤይ አይ የታገዙ የቴክኖሎጂ ምርቶቹን አስተዋወቀ
ቴክኖ ሞባይል በቅርቡ ለዓለም ያስተዋወቀው የቴክኖ ኤአይ አጋዥ መተግበሪያን እና አዳዲስ በኤይ አይ የታገዙ የቴክኖሎጂ ምርቶቹን በአዲስ አበባ አስተዋወቀ፡፡ አዲሱ የቴክኖ ኤአይ ( Tecno AI ) አጋዥ ቴክ ቋንቋን...
Dec 20, 20241 min read


ህዳር 30፣2017 - ''ሳንቲምፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽንስ'' በ2016 በጀት ዓመት 44 ሚሊዮን የግብይት ልውውጦች ማካሄዱን ተናገረ
የክፍያ ስርዓት ኦፕሬተር ሆኖ እየሰራ የሚገኘው ሳንቲምፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽንስ በ2016 በጀት ዓመት 44 ሚሊዮን የግብይት ልውውጦች ማካሄዱን ተናገረ፡፡ በዚህም 16 ቢሊዮን ብር በ #ሳንቲም_ፔይ በኩል ዝውውር...
Dec 9, 20241 min read


ህዳር 28፣2017 - ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ በ2016 በጀት ዓመት 1.24 ቢሊዮን ብር የአረቦን ገቢ ማግኘቱን ተናገረ።
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ በ2016 በጀት ዓመት 1.24 ቢሊዮን ብር የአረቦን ገቢ ማግኘቱን ተናገረ። ከግብር በፊት 462.1 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስረድቷል። ኩባንያው በ2016 በጀት አመት ያገኘው የአረቦን ገቢ ...
Dec 9, 20241 min read


ህዳር 25፣2017 - በኢትዮጵያ በካፒታል ገበያ የሙዓለ ነዋይ ኢንቨስትመንት አማካሪ የመጀመሪያው የሀገር ቤት የግል ድርጅትፈቃድ ማግኘቱ ተሰማ
በኢትዮጵያ በካፒታል ገበያ የሙዓለ ነዋይ ኢንቨስትመንት አማካሪ የመጀመሪያው የሀገር ቤት የግል ድርጅት ‘’አይ ካፒታል ኢንስቲትዩት’’ ፈቃድ ማግኘቱ ተሰማ፡፡ አይ ካፒታል ኢንስቲትዩት በየዓመቱ በፋይናንስና አካባቢው...
Dec 4, 20241 min read


ህዳር 25፣2017 - በአፍሪካ ሶስት ግዙፍ የቴሌኮም ኦፕሬተሮችን ያገናኘ ስምምነት መደረጉ ተሰምቷል።
በአፍሪካ ሶስት ግዙፍ የቴሌኮም ኦፕሬተሮችን ያገናኘ ስምምነት መደረጉ ተሰምቷል። ስምምነቱ በባህር ውስጥ በተዘረጉ የፋይበር ኬብሎች ላይ በተፈጥሮአዊ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎችና ግጭቶች ምክንያት ለሚደርሱ የአገልግሎት...
Dec 4, 20241 min read


ህዳር 23፣2017 - የዲጅታል አገልግሎቱን ለማስፋት "ባንክዎን በእጅዎ" በሚል ሀሳብ ለአንድ ወር የሚቆይ የዲጅታል ባንኪንግ መረሀ ግብር ማዘጋጀቱን አዋሽ ባንክ ተናገረ።
የዲጅታል አገልግሎቱን ለማስፋት "ባንክዎን በእጅዎ" በሚል ሀሳብ ለአንድ ወር የሚቆይ የዲጅታል ባንኪንግ መረሀ ግብር ማዘጋጀቱን አዋሽ ባንክ ተናገረ። ከዛሬ እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ይቆያል የተባለው...
Dec 2, 20241 min read


ህዳር 16፣2017 - ከመርካቶ የጀመረውን የደረሰኝ ግብይት ላይ የሚያደርገውን ቁጥጥር በሁሉም የከተማዋ አካባቢዎች እየሰራበት መሆኑን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ተናገረ
ከመርካቶ የጀመረውን የደረሰኝ ግብይት ላይ የሚያደርገውን ቁጥጥር 250 ባለሞያዎችን በማሰማራት በሁሉም የከተማዋ አካባቢዎች እየሰራበት መሆኑን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ተናገረ፡፡ በከተማዋ ባሉ ሁሉም ስፍራዎች...
Nov 25, 20241 min read


ህዳር 13፣2017 - ኢትዮፒካር፤ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ 3 ‘’የኔታ ብራንድ’’ ተሽከርካሪዎች ለኢትዮጵያ ገበያ ማቅረብ መጀመሩን ተናገረ
በኢትዮፒካር በኩል ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡትን የኔታ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሸከርካሪዎችን የሚያመርተው "ሆን ዞ" የሚባለው የቻይና ኩባያ ነው፡፡ የሆን ዞ የኢትዮጵያና ምስራቅ አፍሪካ ብቸኛ ወኪል የሆነው ኢትዮፒካር ወደ...
Nov 22, 20241 min read


ህዳር 11፣2017 - ኢትዮጵያ የ4.9 ቢሊዮን ዶላር የእዳ ሽግሽግ እንደተደረገላት የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ተናገረ
ኢትዮጵያ ከነበረባት እዳ የ4.9 ቢሊዮን ዶላር የእዳ ሽግሽግ እንደተደረገላት የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ተናገረ። በመንግስት የተደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ካሳካቸው ነገሮች መካከል አንዱ የእዳ ሽግሽግ መሆኑን...
Nov 20, 20241 min read


ህዳር 4፣2017-መንግስት ለሽያጭ ለሚያቀርባቸው 900 ቢሊየን ብር የሚያወጣ የግምጃቤት ሰነድ ገንዘቡን ከየት አምጥቶ ይከፍላል?
ለመንግስት የልማት ድርጅቶች በሰጠውና ባልተመለሰለት ወደ 900 ቢሊዮን ብር የተጠጋ ብድር ምክንያት ሊፈርስ ነበር የተባለውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ለማትረፍ መንግስት እዳውን የሚመጥን የግምጃ ቤት ሰነድ ለሽያጭ...
Nov 14, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








