top of page

ጥቅምት 5 2018 - በታዋቂ ሰዎች የተዋወቁ ምርትና አገልግሎቶች ''የሀሰት ሆነው አገኘናቸው እነሱን አምነን ተታለልን'' የሚሉ ቅሬታዎች ይሰማሉ፡፡

  • sheger1021fm
  • Oct 15
  • 1 min read

በገበያው የሚሸጥ የሚለወጠው ብዙ ነው፡፡


ቤት፣ መኪና፣ አክሲዮን፣ የፋብሪካ ምርት፣ አገልግሎት፣ በየመገናኛ ብዙሃኑ የሚተዋወቀው ብዙ ነው፡፡

ገዥና ሻጭም በዚሁ የማስተዋወቂያ መንገድ በቀላሉ ይገናኛል፡፡ ውል ይታሰራል ግብይት ይፈፀማል፡፡


ማስታወቂያ አስነጋሪዎች መልዕክታቸውን ለማስተላለፍ #ታዋቂ_ግለሰቦችን መጠቀም አምባሳደር አድርገው ማሰራታቸውም የተለመደ ነው፡፡


አንዳንዴ ግን በእነዚህ ታዋቂ ሰዎች የተዋወቁ ምርትና አገልግሎቶች ''የሀሰት ሆነው አገኘናቸው እነሱን አምነን ተታለልን'' የሚሉ ቅሬታዎች ይሰማሉ፡፡


ለመሆኑ በዚህ ጉዳይ ህጉ ምን ይላል? ተጠያቂውስ ማነው?


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..


ገዛ ጌታሁን


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

👇👇👇


Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page