547 - ስለ ህገወጥ የስራ ስምሪት እና ጉዳቶቹ በተግባር ካለፉበት በላይ ማን ሊያወራ ይችላል?39 minutes ago1 min readስለ ህገወጥ የስራ ስምሪት እና ጉዳቶቹ በተግባር ካለፉበት በላይ ማን ሊያወራ ይችላል? ሙሉ ዝግጅቱን ያድምጡ……አዘጋጅ የኔነህ ሲሳይ
በኢትዮጵያ የንግዱን ማህበረሰብ እየገጠሙ ካሉ ችግሮች 40 በመቶ ያህሉ ከገንዘብ አቅርቦት ጋር የተገናኙ ናቸው ተባለ ።መጋቢት 3/2018 በኢትዮጵያ የንግዱን ማህበረሰብ እየገጠሙ ካሉ ችግሮች 40 በመቶ ያህሉ ከገንዘብ አቅርቦት ጋር የተገናኙ ናቸው ተባለ ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ 2 ሚሊየን የሚጠጉ ጥቃቅን ፣ አነስተኛና መካከለኛ የንግድ ኢንዱስትሪ ተቋማት እንዳሉ ተነግሯል። የእነዚህ ኢንዱስትሪ ባለቤቶችና ኢ-መደበኛ በሆኑ ሌሎች ንግ
Comments