top of page
የቀጥታ ዥረት
00:00 / 01:04
ዋና ገጽ
ወሬ
መሰናዶዎች
የጊዜ ሰሌዳ
ከእኛ ጋር ያስተዋውቁ
ስለ እኛ
መገናኛችን
More
Use tab to navigate through the menu items.
All Posts
የዛሬ ወሬ
የአገር ውስጥ ወሬ
የውጭ ወሬ
ቢዝነስ ወሬ
ምጣኔ ሐብት
ወግ
ጉዳያችን
መቆያ
የጨዋታ እንግዳ
ሸገር ካፌ
ሸገር ሼልፍ
ትዝታ ዘ አራዳ
ልዩ ወሬ
የገበያ ቅኝት
547
የሀኪምዎ መልዕክት
ባዮቴክኖሎጂ
ጥቅምት 5 2018 - በታዋቂ ሰዎች የተዋወቁ ምርትና አገልግሎቶች ''የሀሰት ሆነው አገኘናቸው እነሱን አምነን ተታለልን'' የሚሉ ቅሬታዎች ይሰማሉ፡፡
በገበያው የሚሸጥ የሚለወጠው ብዙ ነው፡፡ ቤት፣ መኪና፣ አክሲዮን፣ የፋብሪካ ምርት፣ አገልግሎት፣ በየመገናኛ ብዙሃኑ የሚተዋወቀው ብዙ ነው፡፡ ገዥና ሻጭም በዚሁ የማስተዋወቂያ መንገድ በቀላሉ ይገናኛል፡፡ ውል ይታሰራል ግብይት ይፈፀማል፡፡ ማስታወቂያ አስነጋሪዎች መልዕክታቸውን ለማስተላለፍ #ታዋቂ_ግለሰቦችን መጠቀም አምባሳደር አድርገው ማሰራታቸውም የተለመደ ነው፡፡ አንዳንዴ ግን በእነዚህ ታዋቂ ሰዎች የተዋወቁ ምርትና አገልግሎቶች ''የሀሰት ሆነው አገኘናቸው እነሱን አምነን ተታለልን'' የሚሉ ቅሬታዎች ይሰማሉ፡፡ ለመሆኑ በዚህ ጉዳይ ህጉ ምን ይላል? ተጠያቂውስ ማነው? ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….. ገዛ ጌታሁን የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 👇👇👇 🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/ 🎥YouTube...
Oct 15
1 min read
ፕሮግራሞች
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
bottom of page