ጥቅምት 4 2018 - ''መጪው ምርጫ የሚደረገው ከዚህ በፊት በነበረው የምርጫ ሥርዓት፣ ወይስ?'' ኢዜማ
- sheger1021fm
- Oct 14
- 1 min read
መጪው ምርጫ የሚደረገው ከዚህ በፊት በነበረው የምርጫ ሥርዓት፣ ወይስ ሀገራዊ ምክክሩ በሥምምነት የሚቀይራቸውን ከፖለቲካና ከምርጫ ሥርዓቱ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ባካተተ ሁኔታ በአዲስ መልክ ነው ሲል ኢዜማ ጠየቀ፡፡
በአዲስ መልክ ምርጫ ለማካሔድስ ምርጫው በተቀመጠለት ጊዜ ማጠናቀቅ ይቻላል ወይ ሲልም ፓርቲው ባወጣው መግለጫ አንስቷል?
ፓርቲው ይህንነ ጥያቄ ያነሳው ምረጫ ቦርድ የምርጫ ህጉ አንዳልተቀየረ ከተናገረ ብኋላ በመሆኑ ጥያቄው የረፈደበት አይሆንም ወይ? ፓርቲውን ጠይቀናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s
👔LinkedIn ፡ https://tinyurl.com/tyfaekvx












Comments