Apr 11 minመጋቢት 23፣2016 - ጠቅላይ ሚ/ር ዐቢይ አህመድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እየተወያዩ መሆኑ ታውቋልጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር እየተወያዩ መሆኑ ታውቋል፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: ...
Mar 301 minመጋቢት 21፣2016 - ጠቅላይ ሚ/ር ዐቢይ አህመድ ከተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር ለመወያየት ቀጠሮ መያዛቸው ተሰማጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ሁሉም የተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር ለመወያየት ቀጠሮ መያዛቸው ተሰማ፡፡ ከሰኞ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት በአዲስ አበባ ወይይት ይደረጋል፤ በማጠቃለያው ቀንም...
Jan 251 minጥር 16፣2016 - ኢትዮጵያ 9 ቢሊዮን ዶላር ብድር መክፈሏን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩኢትዮጵያ ባለፉት 5 ዓመታት 9 ቢሊዮን ዶላር ብድር መክፈሏን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ለአዲስ አበባ ቀላል ባቡር፣ ለኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ በሚል የተወሰዱ ብድሮች ለመመለስ አስቸጋሪ እንደሆነም...
Jan 20, 20231 minጥር 12፣ 2015- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በቅርቡ ከሃፊነታቸው በተነሱት ሚኒስትሮች ምትክ አዳዲስ ሚኒስትሮችን ሾሙጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በቅርቡ ከሃፊነታቸው በተነሱት ሚኒስትሮች ምትክ አዳዲስ ሚኒስትሮችን ሾሙ፡፡ በዚሁ መሰረትም የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር በነበሩት ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ምትክ በጠቅላይ...
Dec 13, 20221 minታህሳስ 4፣ 2015- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአፍሪካ አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ በሚካሄድባት ዋሽንግተን በአረንጓዴ አሻራ ላይ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአፍሪካ አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ በሚካሄድባት ዋሽንግተን በአረንጓዴ አሻራ ላይ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡ በጉባኤው ላይ 49 የአፍሪካ ሃገራት መሪዎች ጥሪ ደርሷቸዋል...
Nov 8, 20221 minጥቅምት 28፣-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በግብፅ በመካሄድ ላይ ባለው አለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነውጥቅምት 28፣ 2015 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በግብፅ በመካሄድ ላይ ባለው አለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በጉባኤው ላይ ምን ይዛ ልትቀርብ ትችላለች? ንጋቱ ሙሉ