top of page

ጥቅምት 25 2018 - በንጋት ሃይቅ ዙሪያ ምን ለመስራት ታስቧል?

  • sheger1021fm
  • Nov 4
  • 1 min read

ታላቁ የህዳሴ ግድብ የፈጠረው ሰው ሰራሽ ሐይቅ የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን ለማድረግ ታስቧል።

 

የውሃ ላይ ተንሳፋፊ ሆቴሎች ፣ የውሃ ስፖርትና ሌላውንም መዝናኛ በዙሪያው መስራት ይቻላል።

 

ብዙ ሀገራት ለዚህ ከግድብ ጋር ለተገናኘ ቱሪዝም (Dam Tourism) እንግዳ አይደሉም።

 

ለነገሩ እንግዳ የሆነችው ኢትዮጵያ መሰል ስራዎችን ለመስራት የሃገራትን ልምድ እያየች ነው ሲሉ በቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ የሆኑት አቶ ስለሺ ግርማ ተናግረዋል።

 

ለመሆኑ በንጋት ሃይቅ ዙሪያ ምን ለመስራት ታስቧል?

 

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…

ቴዎድሮስ ወርቁ

 

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

👇👇👇

 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page