top of page

ለአፍሪካ አህጉራዊ የጉምሩክ ምስረታ ኢትዮጵያ ምን ይጠበቅባታል?

  • sheger1021fm
  • Oct 28
  • 1 min read

Updated: Nov 6

ጥቅምት 18 2018 

 

በአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጠና ውስጥ በረዥም ጊዜ ይተገበራሉ ከተባሉት መካከል አንዱ አህጉራዊ የጉምሩክ ህብረት ምስረታ ይገኝበታል፡፡

 

ንግዱን ለማቀላጠፍ የመጀመሪያው የጉምሩክ እንቅስቃሴና ነፃነት አንዱ እንደሆነ በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡

 

ዘርፉ ብዙ ችግሮች እንዳሉበት ባለሞያዎችና ነጋዴዎች ቅሬታቸውን ያሰማሉ፡፡ 

 

ታዲያ ከዚህ በመነሳት ለአፍሪካ አህጉራዊ የጉምሩክ ምስረታ በዘርፉ ኢትዮጵያ ምን ይጠበቅባታል ስንል የኢኮኖሚ ባለሞያን ጠይቀናል፡፡

 

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..

 

ማርታ በቀለ

 

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

👇👇👇

 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page