ጥቅምት 18 2018 - አስከፊውን የጦርነት ጠባሳ
- sheger1021fm
- 29 minutes ago
- 1 min read
አስከፊውን የጦርነት ጠባሳ ያዩ ኢትዮጵያዊያን ቁጥር ቀላል አይደለም፡፡
የሚወዷቸውን የተነጠቁ፣ አካላቸው የጎደለ፣ ንብረታቸውን ያጡ ብዙ ናቸው፡፡
ስለዚህም ጦርነት ውስጥ መግባቱን ይቅርብኝ ማለት አለበት ተብሏል፡፡
በጉዳዩ ላይ የተለያዩ የሀገር ሽማግሌዎች አነጋግረናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s








