ጥቅምት 18 2018 - ባለፉት ዓመታት በነዳጅና ማዕድን ማውጣት ፈቃድ የሚወስዱት የሚበዙት ደላሎች ነበሩ ተባለ
- sheger1021fm
- 23 hours ago
- 1 min read
በኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት በነዳጅና ማዕድን ማውጣት ፈቃድ የሚወስዱት የሚበዙት አልሚዎች ሳይሆኑ ደላሎች ነበሩ ተባለ።
በዚህ ምክንያት ባለፉት ዓመታት የረባ ውጤት ሳይገኝ ቆይቷል ተብሏል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ተገኝተው ማብራሪያ እየሰጡ ነው።

የማዕድን ሀብትን በተመለከተ ሲያነሱ የቀደመው መንገድ ትክክል እንዳልነበረ አንስተዋል።
በ #ማዕድን እና ነዳጅ ማውጣት የሚበዙት ፈቃድ የሚወስወዱት ደላሎች ስለነበሩ ኢንቨስት የሚያደርግ ሲፈልጉ ዓመታትን ይወስዱ ነበር ብለዋል።
ይህም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተደረገው ለውጥ መቀየር መቻሉን አንስተዋል።
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s












Comments