ጥቅምት 17 2018 - የፀጥታ አስከባሪ አካላትን የደንብ ልብስ ለብሰው የሚያጭበረብሩ ግለሰቦች
- sheger1021fm
- 2 minutes ago
- 1 min read
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የፀጥታ አስከባሪ አካላትን የደንብ ልብስ ለብሰው የሚያጭበረብሩ፣ አስፈራርተውም መዝረፍ እየተደጋገመ ይመስላል፡፡
አንድ ሰው እጅ ከፍንጅ ወንጀል ሲፈፀም እስካልተገኘ ድረስ ለጥያቄ እፈልግሃለሁ ያለውን ፖሊስ ሁሉ የፍርድ ቤት መጥሪያ አሳየኝ የማለት መብት ቢኖረውም ብዙዎች ይህን ስለማያደርጉ የወንጀል ሰለባ እየሆኑ ነው፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…
ገዛ ጌታሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s








