ጥቅምት 17 201 - በጦርነትና በግጭቶች ተጋላጭ የሆኑ ሴቶች የደረሰባቸውን ግፍ ይዘው መደበቅ የለባቸውም ተባለ
- sheger1021fm
- 3 minutes ago
- 1 min read
በጦርነት እና በተለያዩ ግጭቶች ቀዳሚ የጉዳት ተጋላጭ የሆኑ ሴቶች የደረሰባቸውን ግፍ ይዘው መደበቅ የለባቸውም ተባለ፡፡
የደረሰባቸውን ግፍ በአደባባይ ያውጡ፣ ይብቃ ያሉ ፣ የተለያዩ ሀገር ሴቶች ሰላም እንዲመጣ ሚናቸውን ተጫውተዋል ተብሏል፡፡

በአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ተቋም የሚሰሩ እና ኢትዮጵያንም በተለያየ ዘርፍ ለረዥም ጊዜ ያገለገሉ ሴቶን አነጋግረናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s












Comments