ጥቅምት 13 2018 - የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሞያዎች ማህበር የኢትዮጵያ ብድር እዳ ጫና ከአጠቃላይ ሀገራዊ ምርቱ 39 በመቶ ደረጃ እንዳለው ተናገረ
- sheger1021fm
- 2 hours ago
- 1 min read
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሞያዎች ማህበር የኢትዮጵያ ብድር እዳ ጫና ከአጠቃላይ ሀገራዊ ምርቱ 39 በመቶ ደረጃ እንዳለው ተናገረ፡፡
የእርዳታና ድጋፍ መቀነስም ከቀጠሉ ግጭቶችና መሰል ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ጋር ተዳምሮ ችግሩን እንዲያከፋው ቅድሚያ የሚያስፈልገውን እየለዩ መፍትሄ ማበጀት ያስችላል ብሏል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ ….
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s