ጥቅምት 12 2018 - "በአደጋው የሞቱና አድራሻቸው ያልታወቀ ሰዎች ስርዓተ ቀብር፣ በከተማ አስተዳደሩ ተፈፅሟል" የድሬዳዋ ደወሌ ምድር ባቡር ድርጅት
- sheger1021fm
- 2 hours ago
- 1 min read
"በአደጋው የሞቱና አድራሻቸው ያልታወቀ ሰዎች ስርዓተ ቀብር፣ በከተማ አስተዳደሩ ተፈፅሟል" የድሬዳዋ ደወሌ ምድር ባቡር ድርጅት ሥራ አስኪያጅ።
የባቡር ሾፌሩን ጨምር ለ15 ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነው የድሬዳዋ ደወሌ የባቡር አደጋ እንዴት ሊከሰት ቻለ?

ከባቡሩ እድሜ ጋር ተገናኝቶ እየተነሳ ያለው ጥያቄስ ለአደጋው መከሰት ምክንያት ነው ወይ?
የድሬዳዋ ደወሌ ምድር ባቡር ድርጅት ስራ አስኪያጅ እና ምክትል ስራ አስኪያጅን ጠይቀናል።
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s