ጥቅምት 11 2018 - የማሻሻያ እርምጃ ተከትሎ የኢትዮጵያ ጥቅል ሀገራዊ ምርት በ90 ቢሊዮን ዶላር ቀንሷል
- sheger1021fm
- Oct 21
- 1 min read
ከዓመት በፊት የተወሰደውን የውጪ ምንዛሪ አስተዳደር የማሻሻያ እርምጃ ተከትሎ የኢትዮጵያ ጥቅል ሀገራዊ ምርት (GDP) በ90 ቢሊዮን ዶላር ቀንሷል፡፡
እንዲያም ሆኖ የተሻለ የ GDP እድገት ካላቸው ሀገራት መካከል ነች የተባለችው ኢትዮጵያ በዚህ ዓመት አንዱ ትኩረቴም ጥቅል ሀገራዊ ምርቱን ይበልጥ ማሳደግ ላይ ይሆናል ብላለች፡፡
ለመሆኑ የትኞቹ ዘርፎች ላይ ትኩረት ብታደርግ ይሻላታል? የምጣኔ ሐብት ባለሞያን ጠይቀናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s











Comments