ጥቅምት 11 2018 - ክፍት የተተዉ ጉድጓዶች
- sheger1021fm
- 4 hours ago
- 1 min read
በአዲስ አበባ በየጎዳናው ክዳናቸው ተሰርቆ ወይም ተሰብሮ ክፍት የተተዉ ጉድጓዶች ለተለያየ አደጋ ምክንያት መሆናቸውን ቀጥለዋል፡፡
በየዓመቱ 6,000 ክዳኖች እየተዘጋጁ ለአደጋ የሚያጋልጡ ጉድጓዶች እየተከደኑ ቢሆንም አሁንም ስርቆቱ የቀጠለ በመሆኑ ችግሩን መቅረፍ አዳጋች ሆኗል ተብሏል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ገዛ ጌታሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s