የአፍሪካ አህጉር ነጻ የንግድ ስምምነት ምን ምን እድሎች ይኖሩት ይሆን
- sheger1021fm
- Oct 20
- 1 min read
Updated: Nov 6
ጥቅምት 10 2018
ኢትዮጵያ የአፍሪካ አህጉር የንግድ ቀጠና ስምምነት ማድረግ ተከትሎ ለሶስት የአፍሪካ ሀገራት የተለያዩ ምርቶች ልካለች፡፡
በዚህም የመጀመሪያውን ጭነት ወደ ኬንያ፣ ደቡብ አፍሪካ እና ሶማሊያ ስጋ አትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም ቡና የጥራጥሬና የቅባት እህሎችን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ እና በየብስ ትራንስፖርት አማካኝነት ልካለች፡፡
ኢትዮጵያ በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ከአሜሪካ ነፃ የንግድ ስምምነት አጎአ ታግዳ ቆይታለች፡፡
ለመሆኑ ከአጎአ የንግድ እድል ለታገደችው ኢትዮጵያ የአፍሪካ አህጉር ነጻ የንግድ ስምምነቱ ምን ምን እድሎች ይኖሩት ይሆን ስንል የኢኮኖሚ ባለሞያና አማካሪ የሆኑትን አቶ ዳዊት ተሻለ ጠይቀናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s












Comments