top of page

ጥር 21፣2016 - እስልምናን የተመለከቱ ቅርሶችን ዘርፉ በተገቢው እየተጠቀመባቸው አይደለም ሲሉ አስጎብኚ ድርጅቶች ተናገሩ

የቱሪስት መስህብ ከሆኑ ቅርሶች መካከል በቤተ እምነቶች ውስጥ ያሉ ቅርሶችና ሥነ ህንፃዎች ይገኙበታል፡፡


በተለይ የእስልምና እምነትን የተመለከቱ ቅርሶችን በተገቢው መጠን ዘርፉ እየተጠቀመባቸውና ገቢ እየተገኘ አይደለም ሲሉ አስጎብኚ ድርጅቶች ተናገሩ፡፡


ይህም የቱሪዝሙ ዘርፍ አቅሙን ሁሉ ተጠቅሞ ገቢ ማግኘት ያለበትን ክፍተት ያሳያል ተብሏል፡፡


በረከት አካሉ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



bottom of page