ግንቦት 15፣2016 - ከመገናኛ አዲሱ ገበያ አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ 19 ሚኒባስ ታክሲዎች ስራቸው እንዲያቆሙ ማድረጉን የከተማው ትራንስፖርት ቢሮ ተናገረ
- May 23, 2024
- 1 min read
ከመገናኛ አዲሱ ገበያ አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ 19 ሚኒባስ ታክሲዎች ስራቸው እንዲያቆሙ ማድረጉን የከተማው ትራንስፖርት ቢሮ ተናገረ፡፡
በምትካቸው 32 አውቶቡሶችን መድቡአለሁ ብሏል፡፡
ወንደሙ ሀይሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il




Comments