የፍሊንስቶን ሆምስ ሪልስቴት እና ደንበኞቹን ሲያከራክር የቆየው ጉዳይ የመጨረሻ ውሳኔ አግኝቷል፡፡
- 6 days ago
- 1 min read
ሐምሌ 9/2018
የፍሊንስቶን ሆምስ ሪልስቴት እና ደንበኞቹን በፍርድ ቤት ለዓመታት ሲያከራክር የቆየው ጉዳይ ትናንት የመጨረሻ ውሳኔ አግኝቷል፡፡
ተቋሙ በሁለት አመት ከመንፈቅ አስረክባችኋለሁ ያለውን ቤት በጊዜው ለደንበኞቹ ባለማስረከቡ ካሳ እንዲከፍል የፌደራል ከፍተኛው ፍርደ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ትናንት በዋለው ችሎት መዎሰኑ ተሰምቷል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….
ገዛ ጌታሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Instagram: https://shorturl.at/9X4S7
_edited.jpg)



Comments