top of page

የግሉን ዘርፍ አላላውስ ያሉ የተለያዩ ችግሮች

  • 1 day ago
  • 1 min read

ሐምሌ 14/2018

መንግስት ከአለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ( #IMF ) ጋር የደረሰው የኢኮኖሚ ማሻሻያ አንዱ ግብ የግሉ ዘርፍ የሚመራው ኢኮኖሚን መገንባት ነው፡፡


የግሉ ዘርፍ በአቅም እያደገ ስለመሆኑ፣ የተለያዩ ምቹ ሁኔታዎችን እየፈጠሩ እንደሆነ መንግስት ይናገራል፡፡


ይሁንና አሁንም የግሉን ዘርፍ አላላውስ ያሉ የተለያዩ ችግሮች መኖራቸው ይነሳል፡፡


ስለመፍትሔው ጠይቀን ተከታዩን አሰናድተናል፡፡


ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ…


ንጋቱ ረጋሳ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…










Recent Posts

See All
በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የህፃናት እንክብካቤ ማዕከላት ወይም ማቆያዎች ላይ ለውጦች እየመጡ ነው ተባለ፡፡

ሐምሌ 15 2018 በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የህፃናት እንክብካቤ ማዕከላት ወይም ማቆያዎች ላይ ለውጦች እየመጡ ነው ተባለ፡፡ ከጥቂት አመታት በፊት የህፃናት ማቆያዎቹ ጥቂት ነበሩ ያለው የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አሁን ላይ ከፍተኛ መሻሻሎች ታይተውበታል ብሏል፡፡ ጥናቱም በግል እና በመንግስት ማ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page