የተጀመረው የኢኮኖሚ ማሻሻያ አንዱ ግብ የግሉ ዘርፍ የሚመራው ኢኮኖሚን እውን ማድረግ ነው፡፡
- 16 hours ago
- 1 min read
ሐምሌ 13/2018
የተጀመረው የኢኮኖሚ ማሻሻያ አንዱ ግብ የግሉ ዘርፍ የሚመራው ኢኮኖሚን እውን ማድረግ ነው፡፡
የግሉ ዘርፍ እንዲበረታ ደግሞ የብድር አቅርቦት ይፈልጋል፡፡
የብሔራዊ ባንክ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲውን በማስቀጠል ብድር ወለዱ ከፍ እንዲልና ውድ እንዲሆን የሚያደርጉ የፖሊሲ ለውጦችን እያደረገ ነው፡፡
ይህ ደግሞ በተለይ የግሉ ዘርፍ ብድር እንዳያገኝ በማድረግ ያዳክመዋል፡፡
ኢንቨስትመንት እንዲቀንስም ያደርጋል፡፡
የኢንቨስትመንት መዳከም ደግሞ የስራ አጥነትም እየሰፋ እንዲሄድ ያደርጋል፡፡
በጉዳዩ ላይ የፋይናንስ ባለሙያ ጠይቀናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ…
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Instagram: https://shorturl.at/9X4S7
_edited.jpg)



Comments