top of page

የጤና አገልግሎቶች የሴቶችን የጤና ችግር ተጋላጭነት ከግምት ያስገቡ እንዲሆኑ ተጠየቀ

የጤና ፖሊሲው እና የሚሰጠው የጤና አገልግሎቶች የሴቶችን የጤና ችግር ተጋላጭነት ከግምት ያስገቡ እንዲሆኑ ተጠየቀ፡፡


ሴቶች በፆታቸውና በተለያዩ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ ችግሮች ይበልጥ የጤና ችግሮች ተጠቂ ናቸው ተብሏል፡፡


ምህረት ስዩም



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





bottom of page