3 days ago1 minየጤና አገልግሎቶች የሴቶችን የጤና ችግር ተጋላጭነት ከግምት ያስገቡ እንዲሆኑ ተጠየቀየጤና ፖሊሲው እና የሚሰጠው የጤና አገልግሎቶች የሴቶችን የጤና ችግር ተጋላጭነት ከግምት ያስገቡ እንዲሆኑ ተጠየቀ፡፡ ሴቶች በፆታቸውና በተለያዩ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ ችግሮች ይበልጥ የጤና ችግሮች ተጠቂ ናቸው...
4 days ago1 minሚያዝያ 19፣2016 - ሴቶች ስለ ሀገራቸው ከወንዶች እኩል ድምፃቸውን ማሰማት አለባቸው ሲሉ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩሴቶች ስለራሳቸው ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ስለ ሀገራቸውም ከወንዶች እኩል ድምፃቸውን ማሰማት አለባቸው ሲሉ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዘዳንቷ ይህን የተናገሩት፤ ኢትዮጵያ ለማካሄድ ባሰበችው የሀገራዊ ምክክር...
Apr 151 minሚያዝያ 7፣2016 - ኢትዮጵያዊያን ሴት ባለፀጎች በአለም ገበያ ተወዳዳሪ እንዲሆኑና ጥራት ያለው ምርት እንዲያመርቱ ድጋፍ እየተደረገላቸው ነው ተብሏልሚያዝያ 7፣2016 ኢትዮጵያዊያን ሴት ባለፀጎች በአለም ገበያ በሚፈለገው ልክ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ እንዲሁም በተገቢው መንገድ ጥራት ያለው ምርት እንዲያመርቱ ድጋፍ እየተደረገላቸው ነው ተብሏል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ የሸገርን...
Mar 261 minመጋቢት 17፣2016 - በምርጫና በድህረ ምርጫ ወቅት የሚደርሰው ፆታዊ ጥቃት ለመለየት ጥናቶች ያስፈልጋሉ ተባለበምርጫና በድህረ ምርጫ ወቅት በሴቶች ላይ የሚደርሰው ፆታዊ ጥቃት እና የመብት ገፈፋ ግልፅ ብሎ የሚታይ ባለመሆኑ ችግሮቹን ለመለየት ተከታታይ ጥናቶች ያስፈልጋሉ ተባለ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Mar 231 minመጋቢት 14፣2016 - ሴቶች በኪነ ጥበብ ስራዎች ላይ ያላቸውን ሚና እና ውክልናን በተመለከተ ለፖሊሲ አጥኒዎች ግብዓት ይሆናሉ የተባሉ ጥናቶች ሊደረጉ ነው ተባለሴቶች በኪነ ጥበብ እና በፈጠራ ስራዎች ላይ ያላቸውን ሚና እና ውክልናን በተመለከተ ለፖሊሲ አጥኒዎች ግብዓት ይሆናሉ የተባሉ ጥናቶች ሊደረጉ ነው ተባለ፡፡ ይደረጋሉ የተባሉ ጥናቶች ኢትዮጵያን ጨምሮ በ7 የአፍሪካ...
Mar 141 minመጋቢት 5፣2016 - በተለያየ ችግር ለወሲብ ንግድ ስራ የተጋለጡ ሴቶችን በተለያየ ሞያ በማሰልጠን የስራ ባለቤት ያደርጋል የተባለ ተቋም ስራ ጀመረበተለያየ ችግር ለወሲብ ንግድ ስራ የተጋለጡ ሴቶችን በተለያየ ሞያ በማሰልጠን የስራ ባለቤት ያደርጋል የተባለ ተቋም ስራ ጀመረ፡፡ በአሁኑ ወቅት ከ340 በላይ ሴቶች አገልግሎት ለማግኘት በማዕከሉ አሉ የተባለ ሲሆን...
Feb 191 minየካቲት 11፣2016 - በኢትዮጵያ በየዓመቱ 9,000 ያህል ሴቶች በጡት ካንሰር ሕይወታቸው ያልፋልበኢትዮጵያ በየዓመቱ 16,000 ሴቶች በጡት ካንሰር ይያዛሉ፡፡ 9,000 ያህል ደግሞ በበሽታው ሕይወታቸው ያልፋል፡፡ ይሁንና በአንፃራዊነት የተሻለ የካንሰር ህክምና አለባት በተባለችው አዲስ አበባ ከተማ እንኳን...
Aug 4, 20231 minሐምሌ 28፣2015 - ምርቶቹን የሚጠቀሙ የሴቶች ቁጥር 25 በመቶ ብቻ መሆናቸው ጥናት አሳይቷልበኢትዮጵያ የሴት ልጅ የተፈጥሮ ዑደት የሆነው የወር አበባ ከነውር መቆጠሩ አሁንም አልቀረም። በተለይ ትምህርት ባልተስፋፋበት፣ ሴቶች ዕድሜያቸው ለአካለ መጠን ሳይደርሱ ለጋብቻ በሚታጩበት የገጠሩ ማኅበረሰብ ውስጥ የወር...
Dec 22, 20221 minታህሳስ 13፣ 2015- በተለያዩ ጊዜያት ዜጎችን ከጎዳና ላይ ለማንሳት በሚል በዘመቻ መልኩ ስራ ተጀምሯልበተለያዩ ጊዜያት ዜጎችን ከጎዳና ላይ ለማንሳት በሚል በዘመቻ መልኩ ስራ ተጀምሯል፡፡ በጎዳና ላይ ያሉ ህፃናትና ሴቶች ግን ቁጥራቸው ሲቀንስ አይታይም፡፡ ይህ የሆነው ዜጎችን ከጎዳና ላይ ካነሱ በኋላ በዘላቂነት ማቋቋም...