top of page

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግል ትምህርት ቤቶችን የክፍያ ጭማሪ ጉዳይ በተመለከተ አምና ያወጣው ደንብ ትምህርት ቤቶች እንደ ደረጃቸው እስከ 68 በመቶ የዋጋ ጭማሪ እንዲያደርጉ ፈቅዷል።

  • 10 hours ago
  • 1 min read

ሐምሌ 15 2018


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግል ትምህርት ቤቶችን የክፍያ ጭማሪ ጉዳይ በተመለከተ አምና ያወጣው ደንብ ትምህርት ቤቶች እንደ ደረጃቸው እስከ 68 በመቶ የዋጋ ጭማሪ እንዲያደርጉ ፈቅዷል።



የዋጋ ጭማሪውም ለሁለት ዓመት የሚያገለግል ቢሆንም ለሁለተኛ ጊዜ ጭማሪ ያደረጉና የተጋነነ ክፍያ የሚጠይቁ እንዳሉ እየተሰማ ነው።


ይህ በፍፁም ህጋዊ አይደለምም ተብሏል።


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ...


ፋሲካ ሙሉወርቅ


Recent Posts

See All
በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የህፃናት እንክብካቤ ማዕከላት ወይም ማቆያዎች ላይ ለውጦች እየመጡ ነው ተባለ፡፡

ሐምሌ 15 2018 በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የህፃናት እንክብካቤ ማዕከላት ወይም ማቆያዎች ላይ ለውጦች እየመጡ ነው ተባለ፡፡ ከጥቂት አመታት በፊት የህፃናት ማቆያዎቹ ጥቂት ነበሩ ያለው የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አሁን ላይ ከፍተኛ መሻሻሎች ታይተውበታል ብሏል፡፡ ጥናቱም በግል እና በመንግስት ማ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page