top of page

የእስራኤሉ የመከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ የኢራኑን የደህንነት ሚኒስትር ኢስማኢል ካቲብንም ገደልነው አሉ፡፡

  • 2 hours ago
  • 1 min read

መጋቢት 9/2018


የእስራኤሉ የመከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ የኢራኑን የደህንነት ሚኒስትር ኢስማኢል ካቲብንም ገደልነው አሉ፡፡


ቀደም ሲል እስራኤል የኢራን የደህንነት ምክር ቤት ሰብሳቢ የነበሩትን ዓሊ ላርጃኒን መግደሏን ቢቢሲ አስታውሷል፡፡


የላርጃኒን መገደል የኢራን ሹሞችም አረጋግጠዋል፡፡


ስለ ኢስማኢል ካቲብ መገደል ግን የሰጡት ማረጋገጫም ይሁን ማስተባበያ የለም፡፡


በጦርነቱ መጀመሪያ በአሜሪካ እና በእስራኤል ጣምራ ድብደባ የቀድሞው የኢራን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ ዓሊ ሐሚኒ አና ሌሎች ከፍተኛ ሃላፊዎች መገደላቸው ይታወቃል፡፡


የኢራን ባለስልጣናት በመሪዎቻችን ላይ የተፈፀመውን ግድያ እንበቀላለን እያሉ ነው፡፡


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


YouTube : https://shorturl.at/18TS1

WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx

X :- https://x.com/shegerfm?s=2

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page