top of page

የኢኮኖሚ እድገት ለማምጣት መንግስት ምርትን የሚያሳድጉ ለሰዎች የስራ እድልን የሚያበዙ ስራዎች ላይ እንዲያተኩር ተመክሯል፡፡

  • May 7
  • 1 min read

የሚያዝያ 29/2018

 

አለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ትንበያ መሰረት በ2026 የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት ከአፍሪካ ከቀዳሚዎቹ መካከል ከምስራቅ አፍሪካ ደግሞ ግንባር ቀደም ያደርጋታል፡፡

 

9.2 በመቶ እድገት ታስመዘግባለች ተብሏል፡፡

 

በሌላ በኩል ኢኮኖሚው አደገ ቢባልም የሰው የኑሮ ደረጃ ግን ለውጥ ያለው አይመስልም፡፡

 

በመሆኑም በዋጋ ውድነት የሚፈተነውን ነዋሪ ለማገዝ የሚያስችል የኢኮኖሚ እድገት ለማምጣት መንግስት ምርትን የሚያሳድጉ ለሰዎች የስራ እድልን የሚያበዙ ስራዎች ላይ እንዲያተኩር ተመክሯል፡፡

 

ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….

 

ትዕግስት ዘሪሁን ያሰናዳችውን በንጋት መኮንን

 

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

 

YouTube : https://shorturl.at/18TS1                    

 
 
 

Recent Posts

See All
በአዲስ አበባ የመማር ማስተማር ሂደቱን እያወኩ ነው የተባሉ እንደ መጠጥ ቤት እና መሰል የንግድ ቤቶችን ከመማሪያ ቤት እንዲርቁ እየተሰራ ቢሆንም ውጤቱ ግን ውሃ ቅዳ ውሃ ምልስ ሆኗል ይላል የከተማዋ ትምህርት ቢሮ፡፡

ሰኔ 15/2018 በአዲስ አበባ የመማር ማስተማር ሂደቱን እያወኩ ነው የተባሉ እንደ መጠጥ ቤት እና መሰል የንግድ ቤቶችን ከመማሪያ ቤት እንዲርቁ እየተሰራ ቢሆንም ውጤቱ ግን ውሃ ቅዳ ውሃ ምልስ ሆኗል ይላል የከተማዋ ትምህርት ቢሮ፡፡ ለመጭው ትምህርት ዘመን ይህ ችግር እንዳይቀጥል ጥረቴን ቀጥያለሁም ብሏል፡፡

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page