በአዲስ አበባ የመማር ማስተማር ሂደቱን እያወኩ ነው የተባሉ እንደ መጠጥ ቤት እና መሰል የንግድ ቤቶችን ከመማሪያ ቤት እንዲርቁ እየተሰራ ቢሆንም ውጤቱ ግን ውሃ ቅዳ ውሃ ምልስ ሆኗል ይላል የከተማዋ ትምህርት ቢሮ፡፡
- 20 hours ago
- 1 min read
ሰኔ 15/2018
በአዲስ አበባ የመማር ማስተማር ሂደቱን እያወኩ ነው የተባሉ እንደ መጠጥ ቤት እና መሰል የንግድ ቤቶችን ከመማሪያ ቤት እንዲርቁ እየተሰራ ቢሆንም ውጤቱ ግን ውሃ ቅዳ ውሃ ምልስ ሆኗል ይላል የከተማዋ ትምህርት ቢሮ፡፡
ለመጭው ትምህርት ዘመን ይህ ችግር እንዳይቀጥል ጥረቴን ቀጥያለሁም ብሏል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ

Comments