የኢትዮጵያ የገቢና ወጪ ንግድ እንዲቀላጠፍ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የበኩሉን እየሰራ መሆኑን ተናገረ፡፡
- Dec 18, 2025
- 1 min read
ታህሳስ 9/2018
የኢትዮጵያ የገቢና ወጪ ንግድ እንዲቀላጠፍ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የበኩሉን እየሰራ መሆኑን ተናገረ፡፡
ዘንድሮ ብቻ የኢትዮዽያ የቡና ወጪ ንግድ መቶ በመቶ በኢትዮ - ጅቡቲ ምድር ባቡር መጓጓዙን ሠምተናል፡፡

ምድር ባቡሩ ከዚህ ባለፈ ነዳጅ ማዳበሪያ ፤ዘይት ፤ግዙፍ ማሽነሪዎች እና የኮንስትራክሽን እቃዎች ፤ የከተማ አውቶብሶች እና ሌሎችንም በአንዴ እየጫነ ወደ ማእከል ማምጣቱን አስረድቷል።
ኢከኖሚው በሎጅስቲክስ መአዘን እንዳይደነቃቀፍም የበኩሉን እየሰራ እንደሆነ አስረድቷል።
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
Facebook፡ https://web.facebook.com/Sheger102.1





Comments