top of page

ለሀገሪቱ ዱር እንስሳት ጥበቃና ከለላ ጠያቂውና ጠባቂው የት አለ?

  • 8 minutes ago
  • 1 min read

መጋቢት 8/2018


ሰሞኑንን በአርባ ምንጭ 11 ሜትር የሚረዝም እባብ መግደላችን ይታወቅልን ያሉ ሰዎች ከሞተው እባብ ጋር ፎቶ ተነስተው በየማህበራዊ ሚዲያው ታይተዋል፡፡


የቤት እንሰሳትን አጠቁ፣ የህዝብም ስጋት ሆነዋል እየተባለ፤ ሌላም ምክንያት እየተሰጠ የዱር እንስሳት ይገደላሉ፡፡


ግን ሀገሪቱ ለዱር እንስሳት ጥበቃና ከለላ እንድትሰጥ ህግ ያስገድዳታል፡፡ ታዲያ ጠያቂውና ጠባቂው የት አለ?


ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ…..


ቴዎድሮስ ወርቁ

Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page