የነሐሴ 22፣2015 - የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተለያዩ ሀገሮች የተከማቸ ገንዘብ አለው ተባለ
- sheger1021fm
- Aug 28, 2023
- 1 min read
Updated: Aug 29, 2023
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተለያዩ ሀገሮች የተከማቸ ገንዘብ አለው ተባለ፡፡
አለም አቀፏ የአየር መንገዶች ማህበር አያታ ከውጪ ምንዛሬ እጥረት ጋር በተገናኘ የአየር መንገዶች ገንዘብ በየሀገሩ መውጣት አቅቶታል ብሏል፡፡
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Коментари