top of page


ጥቅምት 6፣2017 - የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET248 አውሮፕላን ድሬዳዋ አየር ማረፍያ ለማረፍ በዝግጅት ላይ ሳለ በአውሮፕላኑ ውስጥ ጢስ መታየቱን አየር መንገዱ ተናግሯል
በዛሬው ዕለት ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ በመጓዝ ላይ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET248 አውሮፕላን ድሬዳዋ አየር ማረፍያ ለማረፍ በዝግጅት ላይ ሳለ በአውሮፕላኑ ውስጥ ጢስ መታየቱን አየር መንገዱ...
Oct 16, 20241 min read


ሰኔ 26፣ 2016 - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖላንድ ዋርሶ የበረራ መስመር መክፈቱ ተሰማ
ይህ በረራ አየር መንገዱ በአውሮፓ የሚደረገውን መዳረሻ ወደ 24 ከፍ ያደርገዋል ተብሏል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ይህ በረራ መከፈቱ የሁለቱን ሀገሮች ወዳጅነት ከፍ ያደርገዋል...
Jul 3, 20241 min read


የነሐሴ 22፣2015 - የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተለያዩ ሀገሮች የተከማቸ ገንዘብ አለው ተባለ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተለያዩ ሀገሮች የተከማቸ ገንዘብ አለው ተባለ፡፡ አለም አቀፏ የአየር መንገዶች ማህበር አያታ ከውጪ ምንዛሬ እጥረት ጋር በተገናኘ የአየር መንገዶች ገንዘብ በየሀገሩ መውጣት አቅቶታል ብሏል፡፡...
Aug 28, 20231 min read


ነሐሴ 18፣2015 - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘንድሮ 8 አዳዲስ አውሮፕላኖችን እቀበላለሁ ብሏል
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘንድሮ 8 አዳዲስ አውሮፕላኖችን እቀበላለሁ ብሏል፡፡ ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Aug 24, 20231 min read


ነሐሴ 9፣2015 - ምጣኔ ሐብት
ምጣኔ ሐብት፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ውጭ ምንዛሪ ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: t.ly/Sheger YouTube: t.ly/SHEGER
Aug 15, 20231 min read


ነሐሴ 8፣2015 - ምጣኔ ሐብት፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ነዳጅና ኢኮኖሚው
ምጣኔ ሐብት፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ነዳጅና ኢኮኖሚው ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw Tiktok:...
Aug 14, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page