top of page

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ከምንግዜውም የላቀ የግማሽ ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ጨረታ እያካሄደ ነው፡፡

  • sheger1021fm
  • 2 days ago
  • 1 min read

ጥር 19/2018


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ከምንግዜውም የላቀ የግማሽ ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ጨረታ እያካሄደ ነው፡፡


በዚህም ከ70 ቢሊዮን ብር በላይ ከባንኮች በመሰብሰብ የዋጋ ግሽበትን ለመቆጣጠር ያለመ ሊሆን ይችላል ተብሏል፡፡


የብርን የመግዛት አቅም ባለበት ለማቆምና ለማጠናከርም ያለመ መሆኑን ከፍተኛ የተባለው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ጠቃሚ ነው ይላሉ የዘርረፉ ባለሙያዎች፡፡


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..


ትዕግስት ዘሪሁን


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


YouTube : https://shorturl.at/18TS1

WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx

X :- https://x.com/shegerfm?s=2

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page