የኢራን የደህንነት መስሪያ ቤት የበላይ መጂድ ካዴሚ በአሜሪካ እና በእስራኤል ጣምራ ጥቃት ተገደሉ ተባለ፡፡
- 2 hours ago
- 1 min read
መጋቢት 28/2018
የኢራን የደህንነት መስሪያ ቤት የበላይ መጂድ ካዴሚ በአሜሪካ እና በእስራኤል ጣምራ ጥቃት ተገደሉ ተባለ፡፡
ካዴሚ የተገደሉት አሜሪካ እና ኢራን ዛቻቸውን ከፍ ባደረጉበት አጋጣሚ እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡
የኢራን ሹሞችም ካዴሚ በአሜሪካ እና በእስራኤል ጣምራ ጥቃት መገደላቸውን አረጋግጠዋል ተብሏል፡፡

ጦርነቱ ከተጀመረ አንስቶ የቀድሞው የአገሪቱን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ ዓሊ ሐሚኒን ጨምሮ በርካታ ኢራናውያን የጦር እና የሲቪል ሹሞች ተገድለዋል፡፡
በኢራን ፣ በእስራኤል በተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ እና በሳውዲ አረቢያ አዳዲስ ጥቃቶች መፈፀማቸው ተሰምቷል፡፡
ኢራን የጦርነት መቆሚያ መደራደሪያ ረቂቋን ማቅረቧ ታውቋል፡፡
ፓኪስታን በድርድሩ አስተናጋጅነት ስሟ ሲነሳ ሰምብቷል፡፡
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
X :- https://x.com/shegerfm?s=2
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Instagram: https://shorturl.at/9X4S7





Comments